Get Mystery Box with random crypto!

Osmiteck

የቴሌግራም ቻናል አርማ osmiteck — Osmiteck O
የቴሌግራም ቻናል አርማ osmiteck — Osmiteck
የሰርጥ አድራሻ: @osmiteck
ምድቦች: ሳይኮሎጂ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 70.53K
የሰርጥ መግለጫ

FULL STACK DEVELOPER(<...>)
FOREX TRADER👨‍💻
«ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር፡፡

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-08-29 06:01:26 Lockwatch
14.5K views03:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-29 06:00:22 https://vm.tiktok.com/ZMj8rue5y/
14.5K views03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-24 16:44:40
How to get virtual Mastercard card
https://youtube.com/@Osmiteck?si=KEH--MwgL55hX_ic
13.2K views13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-06 19:35:07
How To Create Paypal Account In Ethiopia, "ፔይፓል 100% ይሰራል?"
https://youtube.com/@Osmiteck
16.0K views16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-08-05 12:57:33 Lockwatch
22.1K viewsedited  09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-23 06:01:29 እንመን!!

ፈጣሪን ከጠየቅከው እመነው " አንኳኩ ይከፈትላችሁዋል እሹም ታገኙታላችሁ " ብሎ ቃል ገብቶልናልና ከጠየቅነው በኋላ እምነታችንን ሙሉ ለሙሉ በእርሱ ላይ ጥለን ራሳችንን ከጭንቀት ነጥለን መኖር መጀመር አለብን!

ጠይቆት አለማመን ፈጣሪን መጠሪጠር ነው ታማኝ አምላክ ነው የያዝከው አትጠራጠር እመነው!!!
31.9K views03:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-19 07:08:03 ትኩረት!!!

ትኩረትህ አንድ ነገር ላይ ብቻ ሲሆን ያንን ነገር ሊያሳድጉት የሚችሉ ብዙ ሀሳቦችን ማፍለቅ ትችላለህ ጥሩ ቦታ ላይ ስታተኩር ታድጋለህ መጥፎው ላይ ስታተኩርም ራስህን ይበልጥ ትጥለዋለህ!
ስለዚህ ለውጥ ስትፈልግ ትኩረት የምታደርግበትን ቦታ አስተካክል ሁሌም የሚገባህና የሚመጥንህ ነገር ላይ አተኩር!
11.5K views04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 06:30:40 እናሸንፋቸው!!!

ወደፊት ለመሄድ ስትሞክር ወደኋላ ለመጎተት አንተን ለማደናቀፍ ይተቹኋል, ይስቁብሀል, አይሆንም ብለው ሊያቆሙህ ይታገላሉ ያለህን በሙሉ እንደሌለህ አድርገው ያሳጡሀል ነገር ግን ሁሉም ምቀኛ ስለሆኑ አይደለም!

የሚወዱህም ሰዎች ከመንገድህ የሚያስቀሩህ አሉ እንዳትጎዳባቸው በመስጋት ነገር ግን አንድ ነገር ብቻ ልንገርህ እነዚህን ሁሉ አልፈህ የሄድክ ዕለት ድል ያንተ እና ያንተ ብቻ ትሆናለች!!!

ያኔ ወደኋላ ዞረህ የመጣህበትን መንገድ እያየህ ትገረማለህ ለሌሎችም ትልቅ ትምህርት ትሆናለህ!
20.6K views03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 11:49:19 ደፋር መሆን አለብን!!!

ደፋር ሰው ማለት ፍርሀት የማይሰማው አይደለም ግን ከፍርሀቱ ጋር ፊት ለፊት የሚፋለም ነው' ይለናል ኔልሰን ማንዴላ።

ይሄን የምናነብ ሁላችንም ፍርሀታችንን ፊት ለፊት መጋፈጥ አለብን ምክንያቱም ፍርሀታችንን የምናስተናግድበት መንገድ የህይወት መዳረሻችንን በሁለት መንገድ ይወስነዋል። 
1ኛው አዲስና አስገራሚ የህይወት አጋጣሚዎችን እናጣጥማለን
2ኛ ምንም ሳንሞክር እንደፈራን እናልፋለን
38.3K views08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 12:49:14 ከራስህጋ ተወዳደር!!!

በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም።

ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።
50.6K views09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ