Get Mystery Box with random crypto!

እንመን!! ፈጣሪን ከጠየቅከው እመነው ' አንኳኩ ይከፈትላችሁዋል እሹም ታገኙታላችሁ ' ብሎ ቃል | Osmiteck

እንመን!!

ፈጣሪን ከጠየቅከው እመነው " አንኳኩ ይከፈትላችሁዋል እሹም ታገኙታላችሁ " ብሎ ቃል ገብቶልናልና ከጠየቅነው በኋላ እምነታችንን ሙሉ ለሙሉ በእርሱ ላይ ጥለን ራሳችንን ከጭንቀት ነጥለን መኖር መጀመር አለብን!

ጠይቆት አለማመን ፈጣሪን መጠሪጠር ነው ታማኝ አምላክ ነው የያዝከው አትጠራጠር እመነው!!!