Get Mystery Box with random crypto!

Osmiteck

የቴሌግራም ቻናል አርማ osmiteck — Osmiteck O
የቴሌግራም ቻናል አርማ osmiteck — Osmiteck
የሰርጥ አድራሻ: @osmiteck
ምድቦች: ሳይኮሎጂ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 70.59K
የሰርጥ መግለጫ

FULL STACK DEVELOPER(<...>)
FOREX TRADER👨‍💻
«ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር፡፡

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-02-28 20:36:09 በፈጣሪህ ተደገፍ!!!
ህይወትህን የሚቀይረው ከሰው ጠብቀህ የምታገኘው ነገር አይደለም፤ ፀጋው፣ ስጦታው፣ ቸርነቱ ከማያልቀው ከፈጣሪህ ከምታገኘው በረከት ነው ህይወትህ የሚቀየረው።

ወዳጄ በጭራሽ ከሰው እንዳጠብቅ፤ ሰው ማለት ሸንበቆ ነው የሆነ ቀን መቀንጠሱ አይቀርም! ከፈጣሪ ቀጥሎ ራስህን እመነው!!!
20.5K views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-27 15:51:08


23.1K views12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 17:59:54 የደበዘዘ ፎቶ ጥራት...
23.4K views14:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-26 17:54:03 የደበዘዘ ፎቶ ለማጥራት...
16.7K views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 19:45:01 ከሰው መጠበቅ አቁም!

ልብህን የሚሰብረው ከሰዎች ብዙ መጠበቅ ነው፤ ስለዚህ ከሰዎች ብዙ አጠብቅ። እህቴ የሚከፋሽ ሌሎች የሚያደርጉልሽን ጠብቀሽ ስላላገኘሽ ነው።

ከሰው መጠበቁን አቁመን ደስታችንን ከአላህ እና ከራሳችን ልብ ውስጥ ማግኘት ነው ያለብን፤ ያኔ አንዱን ቀን ደስ ብሎን ሌላኛውን ቀን አይከፋንም ምክንያቱም ደስታችን ሌሎች ላይ ጥገኛ አይደለም።
27.9K views16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-16 19:49:54 ምረጥ እና ወስን!!!
ሁለት አማራጮች ፊትህ ቁጭ ተደርገው የቱን መወሰን እንዳለብህ ግራ የሚገባህ ጊዜ አለ አይደል የቱን ልስራ ? ምን ልማር ? ማንን ላግባ ? መቼስ ይሁን ? የትኛውን ትምህርት ላጥና ...?

ብዙ ከከባድ እስከ ቀላል የሆኑ ምርጫዎች ይቀርቡልሃል እናም አንድ ነገር ብቻ ልምከርህ ራስህን ብዙ አታስጨንቅ ዱአ አድርግ ጌታህን ጠይቅ ከዛም በደንብ ትኩረት አድርገህ አስተውል ጥቅሙንም ጉዳቱንም ዝርዝር አድርገህ እይ ከዛ ቶሎ ወስን የሚመጣው ነገር ካለው በላይ አያስፈራህ !!!
35.9K views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 18:38:34
38.8K views15:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 10:50:47 አታመንታ!!!
ቁጭ ብለህ እንዲህ ባደርግ እንዲህ ቢሆን አትበል! አድርገው! ወደ ተግባር ግባ! ወዳጄ ባህሩ ላይ ማፍጠጥ አያሻግርህም ተነስተህ ጀልባውን መቅዘፍ አለብህ።

ከአልጋህ ተነስ፣ ስፖርቱን ስራ፣ መፅሀፉን አንብብ፣ በጊዜህ ወደ ስራህ ግባ ፤ ወዳጄ የተግባር ሰው ካልሆንክ በሀሳብ መንሳፈፍ ነው ስራህ! ዳይ ተነስ!
33.8K views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 15:53:44 https://vm.tiktok.com/ZMYjtd6j6/
41.2K viewsedited  12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 18:52:13 እሄንንም ታልፈዋለህ!

"ፈጣሪ ስጦታ ሊሰጥህ ሲል የስጦታው መሸፈኛ ችግር ነው፤ ትልቁ የፈጣሪ ስጦታ ሊሰጥህ ሲል በትልቅ ችግር ተጠቅልሎ ይደርስሀል" ይለናል ደራሲ ኖርማል ቪንሰንት ፔል።

አሁን የገጠመህ ችግር የማይታለፍ ቢመስልም ብዙ ስጦታዎች ይዞ እንደሚመጣ አትጠራጠር!!!
39.6K views15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ