Get Mystery Box with random crypto!

Osmiteck

የቴሌግራም ቻናል አርማ osmiteck — Osmiteck O
የቴሌግራም ቻናል አርማ osmiteck — Osmiteck
የሰርጥ አድራሻ: @osmiteck
ምድቦች: ሳይኮሎጂ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 70.53K
የሰርጥ መግለጫ

FULL STACK DEVELOPER(<...>)
FOREX TRADER👨‍💻
«ጉንጭህንም (በኩራት) ከሰዎች አታዙር፡፡

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-05-01 14:32:55 Best video downloader....
59.9K viewsedited  11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 16:35:49 Best Movie app
68.9K viewsedited  13:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 13:02:48 ዋጋ ክፈል!!!

የምትፈልገውን ህይወት ለመኖር መጀመርያ የሚያስፈልገውን ዋጋ መስጠት መቻል አለብህ ፤ ዋጋ ያልተከፈለበትን እቃ መውሰድ እንደማትችል ሁሉ ዋጋ ያልከፈልክበትም ስኬት ያንተ ሊሆን አይችልም!!!
8.2K views10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 14:16:43 ከራስህ ጋር ብቻ!!!

በህይወት ሩጫ ውስጥ የሚያሸንፈው ቀድሞ የደረሰ ብቻ አይደለም ውድድሩን የጨረሰም ነው። የግድ በዙሪያችን ካሉ ሰዎች ቀድመን ወይም እኩል መድረስ አለብኝ ብለን ራሳችንን ማስጨነቅ የለብንም።

ራሳችንን ካወዳደርን አይቀር ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነታችን ጋር መሆን አለበት። ስኬት የሚለካው በራስ መነፅር እንጂ ከሌሎች ጋር ባለን ንፅፅር አይደለም።
6.3K views11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 14:01:53
How to make money with TikTok Marketing
(

)
9.1K views11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 12:51:03 የፎቶ ጥራት..
Increase your photo Quality
4.2K viewsedited  09:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 20:55:28 መሳሳት ያለነው!!

ቶማስ ኤዲሰን ብዙ ተሳስቶ አምፖልን ፈጠረ። ስለስህተቶቹ ሲያወራ ግን እንዲህ ይላል 'እኔ ብዙ ስለሞከርኩ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ሁሌም ስሞክር ወይ ልክ ነኝ ወይ ደግሞ ተምሬበታለው' ይለናል።

ያለፉ ስህተቶቻችንን ለከፍታችን መጠቀም አለብን፤ ሰሞኑን ካጋጠመኝ ችግር ምን ተማርኩበት እንበል። ሁለቴ መውደቅ የሚፈልግ የለም መቼም...አሸናፊ ማለት የማይወድቅ አይደለም፤ ቢወድቅም መልሶ የሚነሳ ነው። የሆነ ነገር አልሳካ ሲለን እስኪ ምንድነው ያጎደልኩት ብለን ጊዜ ወስደን ማሰብ አለብን።

ከስህተት በላይ ምን አስተማሪ ነገር አለ? እንደውም ምርጥ አድርጌ ደግሜ እንድሰራው እድል ተሰቶኛል ማለት አለብን!!!
4.4K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 09:37:20 ምናልባት ለአስፈላጊ ጉዳይ Inbox ማድረግ ፈልጋችሁ Contact ካጣችሁ በዚEmail ጻፍልኝ
Osmiteck@gmail.com
9.3K views06:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 20:17:32 አስተውል!!!

የምታደርጋቸውን እያንዳንዶቹን ነገሮች ስታከናውን በማስተዋል ይሁን ለምንድን እንደምታደርጋቸው እወቅ ፣ ከአፍህም ለሚወጡት ቃላት ተጠንቀቅላቸው !

ምክንያቱም አንዴ ከአንተ ያመለጠን ነገር መልሰህ ልትጠግነው አትችልም ይሄን በማድረጌ ማን ምን ይጎዳል ብለህ ስታስተውል ግን ላንተም ከፀፀት የፀዳህ ለሌሎችም እረፍት የምትሰጥ ሰው ትሆናለህ!
5.3K views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 15:41:37 መልካም እንሁን!!!

በተቻለህ አቅም ሁሉ ለሰዎች መልካም ሁን ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳሉ አታውቅም እና አትክፋባቸው!
ክፋ ለመሆን የተፈጠረ ሰው የለም ሁኔታዎች ግን ሰዎችን ይቀያይሯቸዋል ! የእኛ ጥሩ መሆን ግን በእነዚያ ሰዎች ህይወት ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም !

ስለዚህ በተገኘህበት ቦታ ሁሉ የጥሩነት ምሳሌ ሁን ፤ ሁኔታዎች አይገድቡህ የበላያቸው ሆነህ አስደንግጣቸው !!!
8.4K views12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ