Get Mystery Box with random crypto!

አስተውል!!! የምታደርጋቸውን እያንዳንዶቹን ነገሮች ስታከናውን በማስተዋል ይሁን ለምንድን እንደም | Osmiteck

አስተውል!!!

የምታደርጋቸውን እያንዳንዶቹን ነገሮች ስታከናውን በማስተዋል ይሁን ለምንድን እንደምታደርጋቸው እወቅ ፣ ከአፍህም ለሚወጡት ቃላት ተጠንቀቅላቸው !

ምክንያቱም አንዴ ከአንተ ያመለጠን ነገር መልሰህ ልትጠግነው አትችልም ይሄን በማድረጌ ማን ምን ይጎዳል ብለህ ስታስተውል ግን ላንተም ከፀፀት የፀዳህ ለሌሎችም እረፍት የምትሰጥ ሰው ትሆናለህ!