Get Mystery Box with random crypto!

ደፋር መሆን አለብን!!! ደፋር ሰው ማለት ፍርሀት የማይሰማው አይደለም ግን ከፍርሀቱ ጋር ፊት ለ | Osmiteck

ደፋር መሆን አለብን!!!

ደፋር ሰው ማለት ፍርሀት የማይሰማው አይደለም ግን ከፍርሀቱ ጋር ፊት ለፊት የሚፋለም ነው' ይለናል ኔልሰን ማንዴላ።

ይሄን የምናነብ ሁላችንም ፍርሀታችንን ፊት ለፊት መጋፈጥ አለብን ምክንያቱም ፍርሀታችንን የምናስተናግድበት መንገድ የህይወት መዳረሻችንን በሁለት መንገድ ይወስነዋል። 
1ኛው አዲስና አስገራሚ የህይወት አጋጣሚዎችን እናጣጥማለን
2ኛ ምንም ሳንሞክር እንደፈራን እናልፋለን