Get Mystery Box with random crypto!

አራራይ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthotobia — አራራይ ሚዲያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthotobia — አራራይ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @orthotobia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.84K
የሰርጥ መግለጫ

አራራይ ሚዲያ- Araray Media ፈጣን የመረጃ ቋት!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-22 17:08:42
2.5K views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 21:16:51
አሳዛኝ ዜና
=========
በግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በባድራንካ የቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም ዛሬ የእሳት አደጋ ደርሶበታል። በአደጋው በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት የለም ተብሏል። በዚህ ወር በግብጽ ኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያን ላይ ተደጋጋሚ የእሳት አደጋ መድረሱ ይታወሳል።
www.t.me/orthotobia
2.8K views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 18:50:24

1.8K views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 21:29:56
በባሕርዳር ከተማ የአውርስ ካፌ ሥራ አስኪያ ሥዕለ አድኅኖና የጸሎት መጽሐፍ ቀዶ ወረወረ። የካፌው ሥራ አሥኪያጅ አስተናጋጇ ታማ በመውደቋና ጸሎት ተደርጎ በመንቃቷ በመበሳጨቱ የተደገመውን መጽሐፍ ቀምቶ ቀድዷል፤ የእመቤታችንን ሥዕለ አድኅኖም ወርውሯል። በዚህ ምክንያት ባሕርዳር ላይ የጸጥታ ችግር ተፈጥሮ ውሏል።
የካፌው ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ሲሆኑ በከተማው ሁለት ካፌዎች በእነሱ ስም ይንቀሳቀሳሉ።
2.7K viewsedited  18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 18:03:08 ፓይፓል አካውንት ያላችሁ ቤተሰቦቻችን ካላችሁ አራራይ ትፈልጋችኋለች፡፡
1.6K views15:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 23:39:01
እንኳን አደረሳችሁ!
እነሆ ሐምሌ 5 በዚህች ዕለት የዓለም ብርሃናት የሆኑት ጴጥሮስና ጳውሎስ ቅድስት ስለሆነች ሃይማኖታቸው ሰማዕትነትን ተቀበሉ። ጳውሎስ አንገቱን ሲቆረጥ ጴጥሮስ ቁልቁል ተሰቀለ።
በረከታቸው ይድረሰን!
2.2K views20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 22:08:56
መናኒው አባት ዐረፉ።
(አራራይ ሚዲያ ሰኔ 24 ቀን 2014 ዓ.ም)
መናኙና ባሕታዊ ሊቅ ዐረፉ። ለረጅም ዘመናት በብሕትውናና በምነና የኖሩት ታላቁ ሊቅ የኔታ ነቢየ ልዑል ዛሬ ማረፋቸው ተሰምቷል። በጸሎታቸውና በምክራቸው ለምእመናን አጽናኝ የነበሩት የኔታ፣ በደቡብ ጎንደር ስማዳ ወረዳ ለበርካታ ዓመታት አገልግለዋል። የኔታ ነቢየ ልዑል በደቡብ ጎንደር ካሉ ባሕታውያን ሊቃውንት መካከል አንዱ ነበሩ።

ዩቲዩቫችንን ሰብስክራይቭ ያድርጉ
https://youtube.com/channel/UCUP15GUmO6DoNnN3hkq0Kmw

ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/orthotobia

ፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ
https://m.facebook.com/Araray-Media-%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%88%AB%E1%8B%AD-%E1%88%9A%E1%8B%B2%E1%8B%AB-104888931692280/?ref=bookmarks
4.7K viewsedited  19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 15:53:39
ውድ የሚዲያችን ተከታታዮች፣ በተሐድሶ ቤት ምን ይሠራል? ከተሐድሶ ጀርባ ማን አለ? የቤተ ክርስቲያኗ ሊቃውንት ያሉት ቤተ ክርስቲያን ወይስ የተሐድሶ ጉባኤ? ዝርዝር ጉዳዩን እነሆ በክፍል ሁለት ይከታተሉት። subscribe በማድረግም ቤተሰብ ይሁኑ።
አራራይ ሚዲያ የርስዎ ልሳን!


2.7K views12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 11:03:50


እነሆ ክፍል ሁለት
3.8K viewsedited  08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 20:45:09 እነሆ ክፍል አንድ ተለቀቀ። like, share, subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ።


4.2K viewsedited  17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ