Get Mystery Box with random crypto!

በባሕርዳር ከተማ የአውርስ ካፌ ሥራ አስኪያ ሥዕለ አድኅኖና የጸሎት መጽሐፍ ቀዶ ወረወረ። የካፌው | አራራይ ሚዲያ

በባሕርዳር ከተማ የአውርስ ካፌ ሥራ አስኪያ ሥዕለ አድኅኖና የጸሎት መጽሐፍ ቀዶ ወረወረ። የካፌው ሥራ አሥኪያጅ አስተናጋጇ ታማ በመውደቋና ጸሎት ተደርጎ በመንቃቷ በመበሳጨቱ የተደገመውን መጽሐፍ ቀምቶ ቀድዷል፤ የእመቤታችንን ሥዕለ አድኅኖም ወርውሯል። በዚህ ምክንያት ባሕርዳር ላይ የጸጥታ ችግር ተፈጥሮ ውሏል።
የካፌው ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ሲሆኑ በከተማው ሁለት ካፌዎች በእነሱ ስም ይንቀሳቀሳሉ።