Get Mystery Box with random crypto!

አራራይ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthotobia — አራራይ ሚዲያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthotobia — አራራይ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @orthotobia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.84K
የሰርጥ መግለጫ

አራራይ ሚዲያ- Araray Media ፈጣን የመረጃ ቋት!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 21:02:12
#AddisAbaba

ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ አሰቃቂ የግድያ ወንጀል መፈፀሙን ፖሊስ ገልጿል።

በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ቦሌ አራብሳ ኮምዶሚኒየም በሁለት ህፃናት ላይ እጅግ አሰቃቂ ግድያ መፈፀሙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳውቋል።

የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው ከጠዋቱ አራት ሰዓት ላይ ሲሆን ፤ በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ የምትሰራ አንዲት ግለሰብ ክርስቲያን መላኩና  ወንጌላዊት መላኩ የተባሉ  የሁለት ዓመትና የሶስት አመት  ህፃናትን ህይወት አጥፍታለች።

https://t.me/orthotobia
655 viewsedited  18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:14:40 ሐሳብዎን ያካፍሉን!

አራራይ ሚዲያ በአዲሱ ዓመት እንዴት ትጓዝ?
1, ሁለገብ ሚዲያ ሆና ዓለማዊ ፕሮግራሞችንም ትሥራ።
2, መንፈሳዊ ጉዳዮችን ብቻ ይዛ ትቀጥል።

የምትሰጡን ምርጫ ለውሳኔ ስለሚያግዘን ተባበሩን።
602 views17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 19:45:26 ወዳጆቼ አራራይ ሚዲያ ቤተሰብ ናችሁ? ካልሆናችሁ ተቀላቀሉን። በእናንተ subscribe ማድረግና ቤተሰብ መሆን እኛ እንበረታለን። ቅኖች ለዚህ ምላሽ ለመስጠት እንደማታቅማሙ እናውቃለንና ገባ ገባ በሉልን።
https://youtube.com/channel/UCUP15GUmO6DoNnN3hkq0Kmw?sub_confirmation=1
666 views16:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:42:23

841 views15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 16:04:03

703 views13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 21:45:37
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ሕክምናቸውን ጨርሰው ጳጉሜን 1 ቀን ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ።
https://t.me/orthotobia
799 views18:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:21:57


ላይቭ ላይ ነን ተከታተሉን።
1.1K viewsedited  16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:48:24 ይህቺን ነገር ክፈቷትማ።
https://youtube.com/channel/UCUP15GUmO6DoNnN3hkq0Kmw?sub_confirmation=1
1.2K views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 16:53:36
«ቤተ ክህነት አጀንዳው ገንዘብ እንጂ ሐዋርያዊነት አይደለም!» ዲ/ን ኢ/ር ወንድምሲሻ አየለ
subscribe https://youtube.com/channel/UCUP15GUmO6DoNnN3hkq0Kmw
1.9K viewsedited  13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 18:55:53

2.1K views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ