አሳዛኝ ዜና ========= በግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በባድራንካ የቅድስት ድንግል ማርያም ገዳም ዛሬ የእሳት አደጋ ደርሶበታል። በአደጋው በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት የለም ተብሏል። በዚህ ወር በግብጽ ኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያን ላይ ተደጋጋሚ የእሳት አደጋ መድረሱ ይታወሳል። www.t.me/orthotobia 2.8K views18:16