Get Mystery Box with random crypto!

አራራይ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthotobia — አራራይ ሚዲያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthotobia — አራራይ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @orthotobia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.84K
የሰርጥ መግለጫ

አራራይ ሚዲያ- Araray Media ፈጣን የመረጃ ቋት!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-06-28 16:33:01
የቀድሞው በቤተ ክህነቱ መዋቅር በከፍተኛ እርከን ላይ ሲያገለግሉ የነበሩት መጋቤ ብሉይ አእመረ እንዴት ተሐድሶ መናፍቅ ሆኑ? ለምንስ ተመለሱ?
በአራራይ ሚዲያ ይከታተሉን (ሰብስክራይ ማድረግ አይዘንጉ)
https://youtube.com/channel/UCUP15GUmO6DoNnN3hkq0Kmw
3.6K views13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 15:16:11

3.3K views12:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 21:49:37 እነሆ አራራይ ሚዲያ ወቅታዊ ጉዳዮችን ይዛ እየቀረበች ትገኛለች። ሰብስክራይቭ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፤ ያበርቱ።
https://youtube.com/channel/UCUP15GUmO6DoNnN3hkq0Kmw
2.3K views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 15:43:19


ሊደመጥ የሚገባው
3.4K viewsedited  12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 12:02:36
የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰልፍ ወጡ። የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በወለጋ በግፍ ለጨፈጨፉ ንጹሓን ሰልፍ ወጥተው ድምፅ እያሰሙ ነው። የተለያዩ መፈክሮችን በማንገብና የተፈጸመውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ በፅኑ እየተቃወሙት እንደሚገኙ የመረጃ ምንጮች ጠቅሰዋል።
ትናንት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሟቸውን መግለጻቸው ይታወቃል።
አራራይ ሚዲያ
ሰኔ 19/2014

ዩቲዩቫችንን ሰብስክራይቭ ያድርጉ
https://youtube.com/channel/UCUP15GUmO6DoNnN3hkq0Kmw

ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/orthotobia

የፌስቡክ ገጻችንን ላይክ ያድርጉ
https://m.facebook.com/Araray-Media-%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%88%AB%E1%8B%AD-%E1%88%9A%E1%8B%B2%E1%8B%AB-104888931692280/?ref=bookmarks
3.7K viewsedited  09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 22:03:52
የጣናው ገነት
==========
ኃይቁ ላይ ተንሳፎ የገነት ነፋስን ይረጫል። ዙሪያውን ከባሕር በስተቀር የሚታይ ነገር የለም። ወደላይ ሰማይ ጋር ተፋጧል። ዓለምን የናቁ መናንያን መሽገውበታል። ከመንፈሳዊ እስከ ዓለማዊ በዕውቀት የመጠቁ ሰዎች ሁሉንም ትተው ይኖሩበታል። ጠዋት ኪዳን፣ ሌሊት ሰአታት አይታጎልበትም። ምህላና ስግደቱም ፋታ አይሰጥም። ከታቦተ ጽዮን እስከ ቅድስት ድንግል ማርያም አርፈውበታል። ሊቁ መምህር ኤስድሮስ ተራቀውበታል። ቅዱስ ያሬድ ድጓ ጽፎበታል። ምሥጢራዊና ረቂቅ ጥበባት ከትመውበታል፤ ታላቁ ገዳም ጣና ቂርቆስ።
እነሆ ዛሬ ደግሞ የአራቱ ጉባኤ ቤት ሊመሠረትበት፣ በወንበሩም አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሊቀመጡበት ዝግጅቱ አልቋል። ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ሊቃውንት ገብተዋል። ድጓ በጉንጫቸው የጎረሱ፣ ትርጓሜን ያላመጡ ስመ ጥር ምሁራን ተጋብዘዋል። በአቋቋም የሚከንፉ፣ በቅኔ የሚበሩ ጠቢባን ገብተዋል። ታላቅ በዓል ተደርጎ የጉባኤ ቤት ምሥረታውም ይካሄዳል።
እነሆ እንደቀደመው ሁሉ ዛሬም ቃለ እግዚአብሔር በጣና ላይ ይዘንባል። ትርጓሜው ይፈሳል። ዜማው ደሴቱን ያረሰርሳል።
አራራይ ሚዲያ
የእናንተው ድምጽ።

ገፁን like አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ።
ቴሌግራም https://t.me/orthotobia

ዩቲዩቭ https://youtube.com/channel/UCUP15GUmO6DoNnN3hkq0Kmw

ፌስቡክ
https://m.facebook.com/Araray-Media-%E1%8A%A0%E1%88%AB%E1%88%AB%E1%8B%AD-%E1%88%9A%E1%8B%B2%E1%8B%AB-104888931692280/?ref=bookmarks
3.4K viewsedited  19:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 18:01:16
‹‹የሕይወት ሚዛን›› ወቅቱን እንዲዋጁ፣ ለዘመኑ የሚመጥን ትምህርትና ሕይወት እንዲሁም አገልግሎት እንዲኖረን የሚያነሳሱ የነገረ ቤተ ክርስቲያን፣ ነገረ ቅዱሳን፣ የሀገር ፍቅር፣ ክርስቲያናዊ ሕይወትና ሥነ ምግባር ጉዳዮችን የያዘ ሲሆን አሁን በማኅበረ ቅዱሳን ኢዲቶሪያል ቦርድ ታይቶና ታርሞ ከተፈቀደ በኋላ በማኅበሩ ኅትመት አገልግሎት እየታተመ ይገኛል፡፡
ከጥቂት ቀናት በኋላ.......
3.3K views15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 13:38:42


ሊደመጥ የሚገባው። like, sharw, subscribe እያደረጋችሁ ተወዳጁኔ!
3.4K viewsedited  10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 12:04:32
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በጸጥታ ኃይሎች ሲደበደቡ
2.1K views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 12:04:02
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
2.0K views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ