Get Mystery Box with random crypto!

አራራይ ሚዲያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthotobia — አራራይ ሚዲያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthotobia — አራራይ ሚዲያ
የሰርጥ አድራሻ: @orthotobia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.84K
የሰርጥ መግለጫ

አራራይ ሚዲያ- Araray Media ፈጣን የመረጃ ቋት!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-27 22:15:08
አቡነ ኤርምያስ ስለ አማራና ትግራይ ሕዝብ....
ሙሉውን በአራራይ ዩቲዩቭ ይመልከቱ። አዲስ የሆናችሁ subscribe ብታደርጉት ታተርፉበታላችሁ።
https://youtube.com/channel/UCUP15GUmO6DoNnN3hkq0Kmw
1.7K views19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:19:00

2.2K views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:49:50

2.1K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:15:41 (የመምህሩ ምሥክርነት ስለ አራራይ ሚዲያ)
መምህር ምሥጢሩ ታየ እንደጻፉት።

ለብዙ ሚዲያዎች መሠረታቸው የሰው ልጅ አዕምሮ መሆኑ ግልጥ ነው። በተለይ ሚዲያ መራሽ ለሆነው ዘመንኛ ትውልድ ንቃተ ሕሊናውም ሆነ ቁረተ አዕምሮው በሚድያ ይወሰናል። አመጣጡ ስሜትን ተንተርሶ መሆኑ ደግሞ ስሜት ላለው ሁሉ የተሰጠ ስጦታ እስኪመስል ታስቧል። አምነቱ፣ ፖለቲካው፣ ኢኮኖሚው፣ ንግዱ፣ ጦርነቱ፣ መቅሰፍቱ፣ ርኃቡ፣ በአጠቃላይ የተፈጥሮውም ሆነ ሰው ሠራሹ አደጋ የሚዳሰሰው በሚዲያ ነው። ሚዲያ ክንዱ ፈርጣማ ነው፤ ሲወድ ማድመቅ ሲጠላ ማድቀቅ ይችላል። ለዚህ ነው አሜን ባዮቹን ያበዛ። በተለይ ከእምነት አንጻር ሲታይ ሚድያ የእኛን ቤተ ክርስቲያን ብዙ ዋጋ እያስከፈላት ሲሆን ለሌሎች ደግሞ ብዙ ዋጋ እየከፈላቸው ይገኛል። ብዙ አማኞቻችን አሁን ላይ እምነታቸውን እየለወጡ ያሉትና ለእነርሱ ካልሆነው ጋር የቅርብ ዝምድና የጀመሩት መካሪ ካህን አስተማሪ መምህር ስለታጣ ብቻ አይደለም። የተጠናከረ ሁለገብ ሚዲያ ስላልኖረ ጭምር እንጅ! ሌሎች ትቂት አስተማሪዎቻቸውን ይዘው በብዙ ሚዲያ ሲያተርፋ እኛ ደግሞ የበዙ መምህራንን ይዘን በትቂት ሚዲያ ውዶቻችንን አጥተናል። እናም ለእኛ ቀላል በሚመስሉን በቲክቶክ፣በቴሌ ግራም፣ በፌስቡክ፣ በኢሞ፣ በኢንስታግራምና በቴሌቭዥን ቻናል ሌሎች ባለ ብዙ ጸጋ መስለዋል። ከ ፷ ሚልዮን በላይ አማኝ ያላት ቤተ ክርስቲያን ሁለት የቴሌብዥን ቻናሎች ብቻ ነው ያሏት። ሌላው ቢቀር የተደራጃና፣ መሠረት ያለው፣ መረጃ አቅራቢ፣ ምስጢር አርቃቂ እንኳ የፌስ ቡክ ገጽ የላትም። ከዚህ አንጻር የግብጽ ቤተ ክርስቲያን የሄደችበት የትውልድ ጥበቃ ለልቡና ድንቅ ነው። ሁልጊዜም በልጆቿ ሕይወት ትጨነቃለች። ከዚህ የተነሣ ወደ ጓዳዋ የሚመጣ እንጅ ከታጠረ ከተቀጠረው ደጇ ወጥቶ የሚባዝን አማኝ የላትም። ይህንን ያደረገችው ደግሞ ከአገልጋዮቹ ጥብዓት ጋር በሚዲያው የደከመችው ቀላል ስላልሆነ ነው። እናም እኛ ሚዲያን እንደ ግብጽ ቤተ ክርስቲያን ለበጎ ካዋልነው ሊያመጣ የሚችለውን ፀጋ በውል የተረዱና ቤተ ክርስቲያኒቱ በተቋም ደረጃ በሚዲያው ዘርፍ ጠንክራ ባለመሠራቷ ምክንያት የገጠማትን መሰናክል አጢነው የተነሡ ወንድሞቻችን በተለያዩ ዩቱቦች ጥሻውን ጥሰው እየመጡ ነው። ከእነዚህ ሚዲያዎች መካከል አንዱ #አራራይ ሚዲያ ነው። በአቀራረቡ ተደማጭ በዓላማው ተመራጭ እየሆነ የመጣ የቤታችን ሚዲያ ነው። እርሱን መከታተልና ለነፍስ የበጀውን ለሕሊና የተሻለውን መያዝ ግዴታ ነው። አሳቡን ማገዝ፣ ማበረታታት፣ ድጋፍ ማድረግ ደግሞ ኃላፊነትን መወጣት ነው። ሰው የራሱን ሕይዎት ጥግ አሲዞ ለቤተ ክርስቲያኒቱ ሕይወት መኖር ሲጀምር ፍጻሜውን ለማስመር አብሮ መትጋት በዚህን ጊዜ ነው። በተለይ ሚዲያ መደራጀትንና የብዙዎችን እጅ ይሻልና #Subscribe በማድረግ አራራይ ሚዲያችንን እናግዝ መልእክቴ ነው። በዚሁ አጋጣሚ ይህ ታላቅ ሚዲያ #አሥር መጻሕፍትን ለጉባኤ ቤታችን ቃል ስለ ገባ ከልብ እናመሰግናለን! ሚድያ ያስፋ!!
https://youtube.com/channel/UCUP15GUmO6DoNnN3hkq0Kmw
2.1K viewsedited  17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 18:41:18
ከአፍታ ቆይታ በኋላ የታላቁን ጻድቅ ታሪክ ይዘን እንቀርባለን። subscribe አድርገው ይጠብቁን።
https://www.youtube.com/channel/UCR7E1D77t5rQgFgN4YUXeNg
2.1K views15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 18:02:32

1.7K views15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 19:22:52 ንጹሕ ልጅ የመውለድ ምሥጢር
-የተባረከ ልጅ እንዴት ይወለዳል?
-ያልተባረከ ልጅስ በምን ሁኔታ ይመጣል?
-ቅዱሳን የተወለዱበት ጥበብስ?


1.8K views16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 18:50:27 «በእንተ ድንግል ማርያም- ለመና_ፍቃን የማያዳግም መልስ»


1.9K views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 17:46:32
2.7K views14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 18:47:04

1.8K views15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ