Get Mystery Box with random crypto!

ኦርቶዶክስ ተዋህዶ - ‌🇴‌🇷‌🇹‌🇭‌🇴‌🇩‌🇴‌🇽 ‌🇹‌🇪‌🇼‌🇦‌🇭‌🇩‌🇴

የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodox1 — ኦርቶዶክስ ተዋህዶ - ‌🇴‌🇷‌🇹‌🇭‌🇴‌🇩‌🇴‌🇽 ‌🇹‌🇪‌🇼‌🇦‌🇭‌🇩‌🇴
የቴሌግራም ቻናል አርማ orthodox1 — ኦርቶዶክስ ተዋህዶ - ‌🇴‌🇷‌🇹‌🇭‌🇴‌🇩‌🇴‌🇽 ‌🇹‌🇪‌🇼‌🇦‌🇭‌🇩‌🇴
የሰርጥ አድራሻ: @orthodox1
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.52K
የሰርጥ መግለጫ

✞✞✞ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ ፅሁፎች ለማግኘኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞✞✞
@orthodox1
ሁሉም እንዲያነበው share ያርጉ
ለማንኛውም መረጃዎች ለመጠየቅ @drshaye
ማናገር ይችላሉ
🇪🇹 ✝✝ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
Join Us Today And Lets learn Together ✝✝✝
@orthodox1

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-07-05 14:01:49
በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ደብረ ገነት ኪዳነ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ገዳም።

ደብረ ገነት የሚለው ስም የከበረች አምሳለ ገነት በምድር ያለች ርስት (Monastery of Paradise) ቤተክርስቲያን መሆኗን የሚገልጥ ሲሆን ኪዳነ ምሕረት የሚለው ደግሞ  (Covenant of Mercy) ልጇ መሓሪው ክርስቶስ ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም የሠጣትን በምልጃዋ ለሚታመኑ የሚደርስላቸውን የምሕረት ቃል ኪዳን የሚገልጽ ሥያሜ ነው (It refers that Jesus promised his mother that he would forgive the sins of those who sought her intercession)

በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ደብረ ገነት ኪዳነ ምሕረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ገዳም የተሠራው በዐፄ ዮሐንስ አራተኛ  (ጥር ፲፫/፲፰፻፷፬ ዓ/ም አክሱም ላይ ሥርዓተ ንግሣቸው ተፈጽሞ ዐፄ ዮሐንስ ፬ኛ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ተብለው የነገሡ) ኢትዮጵያውያን በዴር ሱልጣን ገዳማቸው የሚድስባቸውን ግፍ እንግልት ተገንዝበው በኢየሩሳሌም አሮጌው ከተማ በደቡብ በኩል ቦታ ገዝተው በ፲፰፻፹ ዓ/ም ግንባታውን ያስጀመሩ ሲሆን በዓመቱ በከርቡሾቹ  ጋር በተደረገው ጦርነት ተመጥተው በመሐዲስቶች አንገታቸው ተቆርጦ  መጋቢት ፪ ቀን ፲፰፻፹፩ ዓ/ም ዐርፈዋል።

ዳግማዊ አፄ ምኒሊክ በዓመቱ ነግሠው የገዳሙን ሥራ ከነበረበት በማስቀጠል ከ፭ ዓመት በኋላ እስከ ጉልላቱ ያለው ቁመት ፴ ሜትር ሆኖ በክብ (መሶበወርቅ) ቅርጽ ባማረ መልኩ ተፈጽሞ  በ፲፰፻፹፮ ዓ/ም ለምረቃ በቅቷል።

ውሥጣዊና ውጫዊ ገጽታውን በተከታዩ ቪዲዮ እንድትቃኙ እጋብዛለሁ፤

☞ ቴዎድሮስ በለጠ
5.5K viewsተεพ๑δr๑ร (አግናጥዮስ)𝕿𝖊𝖜𝖔𝖉𝖗𝖔𝖘 𝕭𝖊𝖑𝖊𝖙𝖊 𝕸𝖊𝖓𝖌𝖎𝖘𝖙𝖚 Ignatius Theophoros (Ἰγνάτιος Θεοφόρος), 11:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 17:08:29
አስደሳች ዜና ለ12ተኛ ክፍል ማለትም ወደ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና (Entrance Exam ) ተፈትናችሁ ላጠናቀቃችሁና የውጪ ሀገር የትምህርት እድል ፈላጊዎች በሙሉ

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን የማማከር አገልግሎት በተመጣጣኝ ክፍያ አገልግሎት ይሰጣል

Scholarship in USA
(በዲግሪ/bachelor's degree)

South Korea
በዲግሪ(Bachelor Degree) እና በማስተርስ (masters Degree)

ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በስራ ሰዓት ይደውሉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ጥቁር +251927707000 ወይም +251915955656

የቴሌግራም አድራሻ @BeGood27
አድራሻችን

ቤቴል አደባባይ 150 ሜትር ወረድ እንዳሉ ኑሃ ህንፃ ላይ እንገኛለን።

በGoogle map በመጠቀም ቢሮ ድረስ መምጣት ይችላሉ

https://maps.app.goo.gl/LPMfCAXZpHaMvpT77

#ሰው_ሁን_ከሰውም_ሰው_ሁን

ከ42,500 በላይ ወዳጅ ያለው የቴሌግራም አድራሻችን ይቀላቀሉ


https://t.me/BiniGirmachew
https://t.me/BiniGirmachew

SUPPORT ON YOUTUBE

https://www.youtube.com/channel/UCawJZOERphyparnxlMZwa6w

tiktok

tiktok.com/@bini_girmachew
tiktok.com/@bini_girmachew

እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን!

ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን

ማስታወሻ

ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በስራ ሰዓት ይደውሉ
5.8K viewsBini Girmachew, 14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 08:27:20 . #አንተ_ኬንያሁ_ለኵሉ_ፍጥረት
. የፍጥረት ሁሉ ተጠባቢ አንተ ነህ
. [ቅዱስ ያሬድ]

☞ አንተ ሠራዕከ ክረምተ ወወሀብከ ለዝናም ወ(አንተ ሠራዕከ) መጸወ ( ወወሀብከ) ለጽጌያት አንተ ኬንያሁ ለኵሉ ፍጥረት ⇝ አንተ #ክረምትን አዘጋጅተህ #ለዝናብ ሰጠህ ፣ አንተው መጸውንም አዘጋጅተህ ለአበቦች ሰጠኽ የፍጥረታቱ ሁሉ ተጠባቢ አንተ ነህ። (ድጓ)


ከሊቁ ቅዱስ ጎርጎርዮስ የተገኘው በቅዳሴአችን ግብዓተ መንጦላዕት ላይ የሚደርስ ጸሎት እንዲህ ይላል ☞ እስመ አንተ ልብስነ ወፈውሰ ሕማምነ ወኬንያ ፍጥረትነ ⇝ አንተ ልብሳችን ነህ፣ (አንተ) የሕመማችን ፈውስ ነህ ፣ (አንተ) የፍጥረታችን ተጠባቢ ነህ።



5.7K viewsተεพ๑δr๑ร (አግናጥዮስ)𝕿𝖊𝖜𝖔𝖉𝖗𝖔𝖘 𝕭𝖊𝖑𝖊𝖙𝖊 𝕸𝖊𝖓𝖌𝖎𝖘𝖙𝖚 Ignatius Theophoros (Ἰγνάτιος Θεοφόρος), 05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 08:45:09
ምን ላይ ደርሰህ በማለት ለጠየቃቹኝ

የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጊዜያዎ ቤተመቅደስ መቃኞ ለመስራት የሚያገለግሉ

130 ቆርቆሮ

40 ኩንታል ሲሚንቶ

8 ፓኬት ሚስማር እና

50 ፓኬት ሮንዴላ ከባህርዳር ተገዝቶ አርብ ገበያ ደርሷል።

ቅዳሜ የሃገሬው ሰው ወደ ስፍራው በህብረት በደቦ ያደርሰዋል።

ለሁላቹም ጸጋውን ያብዛላቹ እግዚአብሄር ያክብርልኝ።


ማስታወሻ

በራሴ የግል ስራ ጋር ትንሽ ስላልተመቸኝ እናንተ መረዳት የምትችሉትን በቀጥታ ለቤተክርስቲያኒቱ መላክ ትችላላችሁ

ለማንኛውም ጥያቄዎች በቴሌግራም

@BeGood16 በቶሎ መልስ ካልሰጠው ይቅርታ ቢሆንም በቶሎ ለመመለስ እሞክራለሁ

የፈለገህይወት ጭቅማ ቅ/ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካውንት

1000480008344
6.2K viewsBini Girmachew, 05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ