Get Mystery Box with random crypto!

ምክረ አበው

የቴሌግራም ቻናል አርማ mkreabew — ምክረ አበው
የቴሌግራም ቻናል አርማ mkreabew — ምክረ አበው
የሰርጥ አድራሻ: @mkreabew
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 11.29K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛው ቻናላችን ይሄ ብቻ ነው። በዚ ብቻ ትምህርተ ሃይማኖትንና የኢትዮጵያ ምስጢራትን የአባቶቻችን ምክር በጥልቀት እንዳስሳለን። ሌሎቹ ቻናሎች የእኛ አይደሉም።

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-05-11 18:25:04 ኦሪት ዘፍጥረት 2፥8-10
8.“እግዚአብሔር አምላክም በምሥራቅ በዔድን ገነትን ተከለ የፈጠረውንም ሰው ከዚያው አኖረው።”

#በምሥራቅ :- ፀሐፊው (ነቢዩ ሙሴ) ካለበት አቅጣጫ ማለትም ከሲናይ ወደ ምስራቅ

#በኤደን :- ኤደን የኤፍራጥስና ጢግሪስ ተፋሰስ ሃገራት ሶርያና ኢራቅ እስከ የፋርስ ባሕረ ሰላጤ የሚያጠቃልል ቦታ ነው (ሜሶፖታሚያ)።

#ገነትን ተከለ : - በኤደን የተለየ የአትክልት ስፍራን(garden) ኣደረገ።

9.“እግዚአብሔር አምላክም ለማየት ደስ የሚያሰኘውን፥ ለመብላትም መልካም የሆነውን ዛፍ ሁሉ ከምድር አበቀለ፤ በገነትም መካከል የሕይወትን ዛፍ፥ መልካምንና ክፉን የሚያስታውቀውንም ዛፍ አበቀለ።”

በምድር ሁሉና በዚያች የተለየች የኣትክልት ስፍራ(ገነት) በአንድነት የተደረገን የእጽዋት ተፈጥሮን ያሳየናል።ምክንያቱም እጽዋት የተፈጠሩት በሶስተኛው ቀን እንደ መሆኑ፥ "አበቀለ" ማለቱም በዚያን ቀን(በሶስተኛው) እንደሆነ ልብ በል።

#የሕይወት _ዛፍ :- የተባለችው አዳም እርሷን ከበላ ሕያው የሚሆንባት ዛፍ ናት።ሕያው የሚሆነውም ስጋና ነፍስ እንዳይለያዩ ስለምታደርግ ነው ምክንያቱም ስጋና ነፍስ የሚለያዩት ስጋ በጉዳት አልያም በዕድሜ ብዛት ለመቆም ብቁ ባልሆነ ጊዜ ስለሆነ ይህች ዛፍ ደግሞ ስጋን አድሳ ሕያው ታደርገዋለች ነፍስን ግን አይደለም ነፍስ ከእግዚአብሔር ባሕርይ እንደመከፈሏ በራሷ ሕያው ናትና።

#መልካምንና_ክፉን_የሚያስታውቀውንም_ዛፍ :- ይህ ዛፍ በውስጡ የዕውቀት ሐይል ኖሮት አይደለም።ነገር ግን ባይነካው ፍጥረታት ሁሉ መልካም እንደሆኑ የተፈጥሮን መልካምነት ብቻ ያውቃል ቢበላው ደግሞ መቀጣትን መጎስቆልን ይቀምሳል ስለዚህ ዛፉ የሚያስታውቀው ኑሮን ነው ከመታዘዝ በፊትና በኋላ ያሉ መልካምና ክፉ ኑሮዎች በዛፉ ላይ በሚፈፀሙ ድርጊቶች ይወሰናል።ለምርጫ የተዘጋጀ ዛፍ ነው።

10.“ወንዝም ገነትን ያጠጣ ዘንድ ከዔድን ይወጣ ነበር፤ ከዚያም ለአራት ክፍል ይከፈል ነበር።”

ወንዙ ከኤደን ፈልቆ ገነትን ኣጠጥቶ ሲወጣ ወደ አራት ወንዞች ይከፈላል

ልብ በል:- ወንዞቹ ለአራት ተከፍለው የሚኖራቸውን ፍሰት በመፅሓፉ የተፃፈውና ኣሁን ያለው ጂኦግራፊያዊ የግዛቶቹ ኣቀማመጥ የተለያየ ነው በምዕራፍ 1፥9 ላይ
“⁹ እግዚአብሔርም፦ ከሰማይ በታች ያለው ውኃ #በአንድ ስፍራ ይሰብሰብ፥ የብሱም ይገለጥ አለ፤ እንዲሁም ሆነ።¹⁰ እግዚአብሔርም የብሱን #ምድር ብሎ ጠራው የውኃ መከማቻውንም #ባሕር አለው፤”
ብሏል ስለዚህ የብሱ እንዳሁኑ ክፍለዓለማት ተብሎ በባሕር ያልተከፋፈለ አንድ የብስ ነበረ ባሕሩም በአንድ የተሰበሰበ ውሃ ነበር ማለት ነው።እንዲህ ከነበረ የምድሪቱ ገፅታ እንዴት ሊቀየር ቻለ ካልን በኖህ ዘመን የነበረው የጥፋት ውሃ የብሱ መጀመርያ ላይ አንድ ከነበረበት ገፅታ እየተሰነጣጠቀና እየተንሸራተተ በመሃሉም ባህር እየፈጠረ አሁን ላይ ያለውን በኣህጉር የተከፋፈለ መልክአ ምድር እንዲይዝ ኣድርጎታል።
12.0K views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-23 08:11:04 ሁሉንም አይነት መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማቅረብ የሚታወቀው የህይወት መንገድ የተሰኘ ቴሌግራም ቻናላችን አሁንም አገልግሎቱን በተለያዩ አዳዲስ መርሃግብራት አጠናክሮ ቀጥሏል።
ምክሮችና የአባቶች ተግሳጾች
የተለያዩ የህይወት ትምህርቶች
የህይወት ችግሮችና መፍትሄዎች
መንፈሳዊ ግጥሞች
መንፈሳዊ ታሪኮች
የቮይስ ትምህርቶች
የቪድዮ ትምህርቶች
እለታዊ የብሩክ ንጋት ብሩህ ቀን መርሃግብሮች
መንፈሳዊ መዝሙሮችና
የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በየጊዜው ወደናንተ ያቅርባል።
የአገልግሎቶቻችን ተካፋይ ለመሆን ይህንን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
@yehywetmenged
@yehywetmenged
@yehywetmenged
የዚህ ቻናል #እህት የሆነውን ህይወት ቲዩብ የተሰኘውና በርከት ያሉ አገልግሎቶችን የምናቀርብበትን የዩትዩብ ቻናል ይመልከቱ።ከወደዱትም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ።
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
4.0K views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-19 08:11:05 ሁሉንም አይነት መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማቅረብ የሚታወቀው የህይወት መንገድ የተሰኘ ቴሌግራም ቻናላችን አሁንም አገልግሎቱን በተለያዩ አዳዲስ መርሃግብራት አጠናክሮ ቀጥሏል።
ምክሮችና የአባቶች ተግሳጾች
የተለያዩ የህይወት ትምህርቶች
የህይወት ችግሮችና መፍትሄዎች
መንፈሳዊ ግጥሞች
መንፈሳዊ ታሪኮች
የቮይስ ትምህርቶች
የቪድዮ ትምህርቶች
እለታዊ የብሩክ ንጋት ብሩህ ቀን መርሃግብሮች
መንፈሳዊ መዝሙሮችና
የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በየጊዜው ወደናንተ ያቅርባል።
የአገልግሎቶቻችን ተካፋይ ለመሆን ይህንን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
@yehywetmenged
@yehywetmenged
@yehywetmenged
የዚህ ቻናል #እህት የሆነውን ህይወት ቲዩብ የተሰኘውና በርከት ያሉ አገልግሎቶችን የምናቀርብበትን የዩትዩብ ቻናል ይመልከቱ።ከወደዱትም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ።
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
4.2K views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-17 19:31:01 ሁሉንም አይነት መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማቅረብ የሚታወቀው የህይወት መንገድ የተሰኘ ቴሌግራም ቻናላችን አሁንም አገልግሎቱን በተለያዩ አዳዲስ መርሃግብራት አጠናክሮ ቀጥሏል።
ምክሮችና የአባቶች ተግሳጾች
የተለያዩ የህይወት ትምህርቶች
የህይወት ችግሮችና መፍትሄዎች
መንፈሳዊ ግጥሞች
መንፈሳዊ ታሪኮች
የቮይስ ትምህርቶች
የቪድዮ ትምህርቶች
እለታዊ የብሩክ ንጋት ብሩህ ቀን መርሃግብሮች
መንፈሳዊ መዝሙሮችና
የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በየጊዜው ወደናንተ ያቅርባል።
የአገልግሎቶቻችን ተካፋይ ለመሆን ይህንን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
@yehywetmenged
@yehywetmenged
@yehywetmenged
የዚህ ቻናል #እህት የሆነውን ህይወት ቲዩብ የተሰኘውና በርከት ያሉ አገልግሎቶችን የምናቀርብበትን የዩትዩብ ቻናል ይመልከቱ።ከወደዱትም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ።
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
4.4K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-16 08:11:11 ሁሉንም አይነት መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማቅረብ የሚታወቀው የህይወት መንገድ የተሰኘ ቴሌግራም ቻናላችን አሁንም አገልግሎቱን በተለያዩ አዳዲስ መርሃግብራት አጠናክሮ ቀጥሏል።
ምክሮችና የአባቶች ተግሳጾች
የተለያዩ የህይወት ትምህርቶች
የህይወት ችግሮችና መፍትሄዎች
መንፈሳዊ ግጥሞች
መንፈሳዊ ታሪኮች
የቮይስ ትምህርቶች
የቪድዮ ትምህርቶች
እለታዊ የብሩክ ንጋት ብሩህ ቀን መርሃግብሮች
መንፈሳዊ መዝሙሮችና
የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በየጊዜው ወደናንተ ያቅርባል።
የአገልግሎቶቻችን ተካፋይ ለመሆን ይህንን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
@yehywetmenged
@yehywetmenged
@yehywetmenged
የዚህ ቻናል #እህት የሆነውን ህይወት ቲዩብ የተሰኘውና በርከት ያሉ አገልግሎቶችን የምናቀርብበትን የዩትዩብ ቻናል ይመልከቱ።ከወደዱትም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ።
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
4.5K views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-05 08:11:00 ሁሉንም አይነት መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማቅረብ የሚታወቀው የህይወት መንገድ የተሰኘ ቴሌግራም ቻናላችን አሁንም አገልግሎቱን በተለያዩ አዳዲስ መርሃግብራት አጠናክሮ ቀጥሏል።
ምክሮችና የአባቶች ተግሳጾች
የተለያዩ የህይወት ትምህርቶች
የህይወት ችግሮችና መፍትሄዎች
መንፈሳዊ ግጥሞች
መንፈሳዊ ታሪኮች
የቮይስ ትምህርቶች
የቪድዮ ትምህርቶች
እለታዊ የብሩክ ንጋት ብሩህ ቀን መርሃግብሮች
መንፈሳዊ መዝሙሮችና
የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በየጊዜው ወደናንተ ያቅርባል።
የአገልግሎቶቻችን ተካፋይ ለመሆን ይህንን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
@yehywetmenged
@yehywetmenged
@yehywetmenged
የዚህ ቻናል #እህት የሆነውን ህይወት ቲዩብ የተሰኘውና በርከት ያሉ አገልግሎቶችን የምናቀርብበትን የዩትዩብ ቻናል ይመልከቱ።ከወደዱትም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ።
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
6.8K views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-19 00:11:01 ሁሉንም አይነት መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማቅረብ የሚታወቀው የህይወት መንገድ የተሰኘ ቴሌግራም ቻናላችን አሁንም አገልግሎቱን በተለያዩ አዳዲስ መርሃግብራት አጠናክሮ ቀጥሏል።
ምክሮችና የአባቶች ተግሳጾች
የተለያዩ የህይወት ትምህርቶች
የህይወት ችግሮችና መፍትሄዎች
መንፈሳዊ ግጥሞች
መንፈሳዊ ታሪኮች
የቮይስ ትምህርቶች
የቪድዮ ትምህርቶች
እለታዊ የብሩክ ንጋት ብሩህ ቀን መርሃግብሮች
መንፈሳዊ መዝሙሮችና
የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በየጊዜው ወደናንተ ያቅርባል።
የአገልግሎቶቻችን ተካፋይ ለመሆን ይህንን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
@yehywetmenged
@yehywetmenged
@yehywetmenged
የዚህ ቻናል #እህት የሆነውን ህይወት ቲዩብ የተሰኘውና በርከት ያሉ አገልግሎቶችን የምናቀርብበትን የዩትዩብ ቻናል ይመልከቱ።ከወደዱትም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ።
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
youtube.com/c/hiwottube
12.1K views21:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-17 08:11:00 የመጽሃፍ ቅዱስ ፕሮግራማዊ ጥናት ተጀመረ ከመጽሃፍት ሁሉ የተለየውንና የከበረውን የእግዚአብሄርን ቃል ለማንበብ ያስባሉ አስበውስ በስኬታማነት አንብበዋል ወይስ እንዳሰቡ አነባለው እንዳሉ እስካሁን ቆይተዋል
"ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም"
—ማቴዎስ 4: 4

#ለእርስዎ የእግዚአብሄር ቃል ለጠማዎ ቤተሰቦቻችን እነሆ መልካም ዜና አለን። በየህይወት መንገድ ቻናላችን ከአዳዲስ አገልግሎቶቻችን አንዱ የመጽሃፍ ቅዱስ ጥናት ነውና።

ፕሮግራሞን እና የእለት ተእለት ተግባሮን በማያሻማ መልኩ ሁሌም መጽሃፍ ቅዱስ የማንበብ ልምድ እንዲኖርዎ ከእግዚአብሄር ከፈጣሪዎ ጋርም ያለዎት ግንኙነት እንዲዳብር እያገዝን የሚያነቡትንም የመጽሃፍቅዱስ ክፍል በየእለቱ እያጋራንዎ አብረንዎ እንቆያለን።

አዎን ከእግዚአብሄር መቅረብ እፈልጋለው ለኔ ጽፎ ያስቀመጠልኝን ቃሉን አንብቤ አካሄዴን ከእርሱ ጋር ማድረግ እፈልጋለው። እርሱንም ማገልገል እፈልጋለው #የምትሉ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች #መንፈሳዊ ቻናላችንን በመቀላቀል የጥናቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።
ይቀላቀሉን
@yehywetmenged
@yehywetmenged
@yehywetmenged
10.3K views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-03 23:07:42

“የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል።”
— መዝሙር 118(119)፥130
ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምንነት እንዲሁም በመጽሐፍ ቅዱስ ላሉት ምንባባት አንድምታቸው ትንታኔና ማብራርያ የሚያገኙበት ቻናል ይቀላቀሉ

“መጽሐፍ” ለሚለው ምንጭ በግሪክ ቋንቋ ቢብሎስ (byblos) ከደንገል በተሠራ ወረቀት ወይም በብራና ከተጻፈ በኋላ በሁለት በትሮች...read more

መጽሐፍ ቅዱስ መቼ በአንድ ጥራዝ ተጠቀለለ? ከክ.ል.በ ይሁን በኋላ የተጻፉት ሁሉንም መጻሕፍቶች ለየብቻቸው ነበሩ፡፡ከ500ዎቹ ዓ.ዓ....read more

ኦሪት "ኦራይታ" ከሚል የሶርያ(አራማይክ) ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም "ሕግ" ወይም "ትምህርት" ማለት ነው።የመጠሪያ ምንጩም....read more


(መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 65)
----------
11፤ በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።

12፤ የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ።

13፤ ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም። "

ለሁላችሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን ወምእመናት እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።መጪውን ዘመን የሰላም የፍቅር የንስሐ ዘመን እንዲያደርግልን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን።


ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያናችንን ጉዳይ እና መንፈሳዊ ጥንካሬያችንን እንድናበረታ የሚያግዙን መንፈሳዊ ቻናሎችን ይዘን ቀርበናል።እርስዎም ከእነዚህ መንፈሳዊ ቻናሎች የነፍስ ምግብ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል እየተመገቡ መንፈሳዊ ሕይወትዎትን እንዲያጠናክሩ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን
ፈጣሪ ይባርከን

ከነዚህ መፀሀፍት የተወጣጡበት
ትምህርትን መማር ይፈልጋሉ
እነሆ ብለናል :-
የባሕታውያን አባቶች ሕይወትና የመዝሙራት ተመስጦ
▓⇨ትምህርት በአባ ሺኖዳ ⇨ክፈት
የድያቢሎስ ውግያዎች
▓⇨ትምህርት ⇨ክፈት
አምደ ሀይማኖት
▓⇨በአባታችን ቅዱስ ሺኖዳ ⇨ክፈት
መንፈሳዊ ሕይወት
▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት
መንፈሳዊ ሰው
▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት
የአባቶች ሕይወት ንሮ እና ተመስጦ
▓⇨በአቡነ ሺኖዳ ⇨ክፈት
የመኖኮሳት ታሪክ እና ተመስጦ በብጽእ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ይቀርብበታል።
31.2K views20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-31 16:54:05 https://t.me/joinchat/AAAAAEqNK1EwQ1fIvJvImQ
18.7K views13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ