Get Mystery Box with random crypto!

የመጽሃፍ ቅዱስ ፕሮግራማዊ ጥናት ተጀመረ ከመጽሃፍት ሁሉ የተለየውንና የከበረውን የእግዚአብሄርን | ምክረ አበው

የመጽሃፍ ቅዱስ ፕሮግራማዊ ጥናት ተጀመረ ከመጽሃፍት ሁሉ የተለየውንና የከበረውን የእግዚአብሄርን ቃል ለማንበብ ያስባሉ አስበውስ በስኬታማነት አንብበዋል ወይስ እንዳሰቡ አነባለው እንዳሉ እስካሁን ቆይተዋል
"ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም"
—ማቴዎስ 4: 4

#ለእርስዎ የእግዚአብሄር ቃል ለጠማዎ ቤተሰቦቻችን እነሆ መልካም ዜና አለን። በየህይወት መንገድ ቻናላችን ከአዳዲስ አገልግሎቶቻችን አንዱ የመጽሃፍ ቅዱስ ጥናት ነውና።

ፕሮግራሞን እና የእለት ተእለት ተግባሮን በማያሻማ መልኩ ሁሌም መጽሃፍ ቅዱስ የማንበብ ልምድ እንዲኖርዎ ከእግዚአብሄር ከፈጣሪዎ ጋርም ያለዎት ግንኙነት እንዲዳብር እያገዝን የሚያነቡትንም የመጽሃፍቅዱስ ክፍል በየእለቱ እያጋራንዎ አብረንዎ እንቆያለን።

አዎን ከእግዚአብሄር መቅረብ እፈልጋለው ለኔ ጽፎ ያስቀመጠልኝን ቃሉን አንብቤ አካሄዴን ከእርሱ ጋር ማድረግ እፈልጋለው። እርሱንም ማገልገል እፈልጋለው #የምትሉ የእግዚአብሄር ቤተሰቦች #መንፈሳዊ ቻናላችንን በመቀላቀል የጥናቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።
ይቀላቀሉን
@yehywetmenged
@yehywetmenged
@yehywetmenged