Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ ቲቪ🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ merejatvethiopia16 — መረጃ ቲቪ🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ merejatvethiopia16 — መረጃ ቲቪ🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @merejatvethiopia16
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.62K
የሰርጥ መግለጫ

ωєℓ¢¢σмє тσ Mereja TV™🇪🇹
✅ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናላችን ነው
➠ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
➠ የስፓርት እና መዝናኛ ዘገባዎች፣
➠ የአለም ሙሉ መረጃና የታሪክ መዛግብቶች ።
መረጃ ቲቪ -Mereja TV Satellite Eutelsat 8 West B Frequency 11637 / 11636 Symbol Rate 27500 5/6
🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ"
@meraja_tv

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-11 12:18:30
“…እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው፤ የበቀል አምላክ ተገለጠ።” መዝ 94፥1።

"…ጌታ ሆይ በኢትዮጵያም ተገለጥ። በወለጋ በሻሸመኔ፣ በኦሮሚያ፣ የቅዱሳኖችህ ደም በፈሰሰበት፣ ቤተ መቅደስህን ባረከሱበት ምድር ሁሉ፣ በትግራይም በዐማራም ምድር ንፁሐንን በቀጠፉ እጆች ላይ ሁሉ ተገለጥ። ፍረድ መድኃኔዓለም።

" አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።” ራእ 22፥20
48 views09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 12:18:30
"…እሜቴ ብራዚል ሰሞኑን የሌለ አፍልታ በየከተሞቿ ዲያብሎስን አንግሣ… ጌታ በኢየሱስ በክርስቶስ ላይ እንዲህ አድርጋ ተሳለቀች። ዛሬም ብናገኘው እንዲህ አሰቃይተን እንገድለዋለን ነበር ማስተላለፍ የፈለገችው ብራዚል። መልእክቱ እንዲያ ነበር። የሚገርመው ደግሞ ብራዚል የጴንጤና የካቶሊካውያን ምድር ናት። ታዲያንላችሁ አልዋለም አላደረም በፍጥነት ወዲያው እግዚአብሔር ልምጩን አነሣ። አነሣና ዠለጠዋ ብራዚል ሆዬን። አገላብጦ ከመረው።

"…በሻሸመኔ ከተማ በክርስቶስ ክርስቲያን በተሰኙ ክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመን ግፍ አይታችኋል። እየረዳችሁ።

• https://gofund.me/9f5c8ff8

•  በኢ/ኦ/ቤ/ክ/ በሻሸመኔ ከ/ተጎጂዎች 
BE E/O/B/K BESHASHEMENE K/TEGOJIWOCH የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000525914619

• ዲያብሎስንና ሰራዊቱን እየተቃወማችሁ በደስታ ስጡ…!
50 views09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 12:18:30
"…አየሁሽ…!

"…በእነሱ ቤት እንደ ከፍት የሚነዱትና "እንደ መካ መዲና" ሊያደርጓት ለቋመጡላት ሻሸመኔ በእነሱ ቤት ሸርሙጣ የሆነ የጨረቃ "ጳጳስ" ሾመውላት ሞተዋል። አድክም ናችሁ። አይ ጋሽ ሼክ ኢብራሂም ቱፋ።"

• ሞተን እናሸንፋችኋለን…! አለቀ።
49 views09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 12:18:30
"…የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፈተና በተነሣባት ወቅት በእውነት ከጎኗ በመቆም መከራን እስከመቀበል ደርሶ በእስር ሲንገላታ ከርሞ ሰሞኑን ከወኅኒ የተፈታው ፓስተር ቢንያም ሽታዬም አሁን ለሻሸመኔ ተጎጂዎች 20 ሺ ብር ለመለገስ ቃል ገብቷል። እግዚአብሔር ይስጥልን።

"…እኛም ተረባርበን ለዛሬ 80 ሺ ዶላር ሞልተን እንውጣ…።

እየረዳን…!

• https://gofund.me/9f5c8ff8

•  በኢ/ኦ/ቤ/ክ/ በሻሸመኔ ከ/ተጎጂዎች 
BE E/O/B/K BESHASHEMENE K/TEGOJIWOCH የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000525914619

• በደስታ ስጡ…!

• እንበርታ…!
49 views09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ