Get Mystery Box with random crypto!

“…እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው፤ የበቀል አምላክ ተገለጠ።” መዝ 94፥1። '…ጌታ ሆይ በኢ | መረጃ ቲቪ🇪🇹

“…እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው፤ የበቀል አምላክ ተገለጠ።” መዝ 94፥1።

"…ጌታ ሆይ በኢትዮጵያም ተገለጥ። በወለጋ በሻሸመኔ፣ በኦሮሚያ፣ የቅዱሳኖችህ ደም በፈሰሰበት፣ ቤተ መቅደስህን ባረከሱበት ምድር ሁሉ፣ በትግራይም በዐማራም ምድር ንፁሐንን በቀጠፉ እጆች ላይ ሁሉ ተገለጥ። ፍረድ መድኃኔዓለም።

" አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።” ራእ 22፥20