Get Mystery Box with random crypto!

'…እሜቴ ብራዚል ሰሞኑን የሌለ አፍልታ በየከተሞቿ ዲያብሎስን አንግሣ… ጌታ በኢየሱስ በክርስቶስ ላ | መረጃ ቲቪ🇪🇹

"…እሜቴ ብራዚል ሰሞኑን የሌለ አፍልታ በየከተሞቿ ዲያብሎስን አንግሣ… ጌታ በኢየሱስ በክርስቶስ ላይ እንዲህ አድርጋ ተሳለቀች። ዛሬም ብናገኘው እንዲህ አሰቃይተን እንገድለዋለን ነበር ማስተላለፍ የፈለገችው ብራዚል። መልእክቱ እንዲያ ነበር። የሚገርመው ደግሞ ብራዚል የጴንጤና የካቶሊካውያን ምድር ናት። ታዲያንላችሁ አልዋለም አላደረም በፍጥነት ወዲያው እግዚአብሔር ልምጩን አነሣ። አነሣና ዠለጠዋ ብራዚል ሆዬን። አገላብጦ ከመረው።

"…በሻሸመኔ ከተማ በክርስቶስ ክርስቲያን በተሰኙ ክርስቲያኖች ላይ የተፈጸመን ግፍ አይታችኋል። እየረዳችሁ።

• https://gofund.me/9f5c8ff8

•  በኢ/ኦ/ቤ/ክ/ በሻሸመኔ ከ/ተጎጂዎች 
BE E/O/B/K BESHASHEMENE K/TEGOJIWOCH የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000525914619

• ዲያብሎስንና ሰራዊቱን እየተቃወማችሁ በደስታ ስጡ…!