Get Mystery Box with random crypto!

'…እንዲህ እያልን እንጸልይ…!! '…በሚያስፈልግበት ቦታ እግዚአብሔር ዝናቡን ያዘንብ ዘንድ ስለ | መረጃ ቲቪ🇪🇹

"…እንዲህ እያልን እንጸልይ…!!

"…በሚያስፈልግበት ቦታ እግዚአብሔር ዝናቡን ያዘንብ ዘንድ ስለ ዝናብ እንማልዳለን። የወንዙን ውኃ ሙላልን ብለን እግዚአብሔር እነሱን እስከ ልካቸውና እስከ ወሰናቸው ይመላ ዘንድ ስለወንዝ እንማልዳለን። ለዘር እና ለመከር ሊሆን እግዚአብሔር ለምድር ፍሬዋን ይሰጣት ዘንድ ስለ ምድር ፍሬ እንማልዳለን፤"

• አሜን…!!