Get Mystery Box with random crypto!

'…የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፈተና በተነሣባት ወቅት በእውነት ከጎኗ በመቆም መ | መረጃ ቲቪ🇪🇹

"…የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፈተና በተነሣባት ወቅት በእውነት ከጎኗ በመቆም መከራን እስከመቀበል ደርሶ በእስር ሲንገላታ ከርሞ ሰሞኑን ከወኅኒ የተፈታው ፓስተር ቢንያም ሽታዬም አሁን ለሻሸመኔ ተጎጂዎች 20 ሺ ብር ለመለገስ ቃል ገብቷል። እግዚአብሔር ይስጥልን።

"…እኛም ተረባርበን ለዛሬ 80 ሺ ዶላር ሞልተን እንውጣ…።

እየረዳን…!

• https://gofund.me/9f5c8ff8

•  በኢ/ኦ/ቤ/ክ/ በሻሸመኔ ከ/ተጎጂዎች 
BE E/O/B/K BESHASHEMENE K/TEGOJIWOCH የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000525914619

• በደስታ ስጡ…!

• እንበርታ…!