Get Mystery Box with random crypto!

Mereja Tv

የቴሌግራም ቻናል አርማ meraja_tv — Mereja Tv M
የቴሌግራም ቻናል አርማ meraja_tv — Mereja Tv
የሰርጥ አድራሻ: @meraja_tv
ምድቦች: ዜና , ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.04K
የሰርጥ መግለጫ

ωєℓ¢¢σмє тσ Mereja TV™🇪🇹
✅ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናላችን ነው
➠ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
➠ የስፓርት እና መዝናኛ ዘገባዎች፣
➠ የአለም ሙሉ መረጃና የታሪክ መዛግብቶች ።
መረጃ ቲቪ -Mereja TV Satellite Eutelsat 8 West B Frequency 11637 / 11636 Symbol Rate 27500 5/6
🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ"
@meraja_tv

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-03-01 20:50:29
ሰበር ዜና

ሩሲያ ኒዉክለር ሚሳዬሎቿን ማንቀሳቀስ ጀመረች !

ፕሬዝደንት ፑቲን የኒውክሊየር ማዘዣ ጣቢያው በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ትእዛዝ ከሰጡ በኋላ 11 ሺህ ኪሎሜትር የሚወነጨፉት የሩሲያ ቶፖል ሃገር አቋራጭ ሚሳይሎችን የጫኑ ግዙፍ ተሽከርካሪዎች በሞስኮ ጎዳና በምሽት ወዳልታወቀ ቦታ ሲጓዙ የሚያሳይ ምስል እየተዘዋወረ ይገኛል ።


https://t.me/meraja_tv
https://t.me/meraja_tv
2.8K views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-01 20:49:47
2.1K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-01 20:49:47
ማፍያ መሰሉ የአሜሪካ መንግስት ሩሲያን ለማጥቃት ዩክሬንን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ወደ ከፋ ቀውስ እንድትገባ አርጓል።

ትላንትም ሆነ ዛሬ አሜሪካ በመላው ዓለም ለሚከሰተው የንፁሃን እልቂት እጇ አለበት።" የኢራን ሐይማኖታዊ መሪ #አያቶላህ_አሊ_ካሚኒ።


https://t.me/meraja_tv
2.0K viewsedited  17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-01 20:49:47
#EOTC

አራተኛው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ህመም አጋጥሟቸው ሆስፒታል ይገኛሉ።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስም ሆስፒታል በመገኘት ጠይቀዋቸዋል።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በሕመም ምክንያት በሆስፒታል ሕክምናቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙትን 4ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስን ዛሬ ረፋድ ላይ በሆስፒታል በመገኘት እግዚአብሔር ምሕረቱን እንዲልክላቸው ጸሎት በማድረስ መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።

በጉብኝቱ ብፁዕ ጠቅላይ ዋና ስራአስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ያሬድ እና የልዩ ጽ/ቤት የሥራ ሓላፊዎች ቅዱስነታቸውን በማጀብ መገኘታቸውን የቅዱስ ፓትርያርኩ ልዩ ጽሕፈት ቤት ዘገባ ያመላክታል።


https://t.me/meraja_tv
1.8K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ