Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ሩሲያ ኒዉክለር ሚሳዬሎቿን ማንቀሳቀስ ጀመረች ! ፕሬዝደንት ፑቲን የኒውክሊየር ማ | Mereja Tv

ሰበር ዜና

ሩሲያ ኒዉክለር ሚሳዬሎቿን ማንቀሳቀስ ጀመረች !

ፕሬዝደንት ፑቲን የኒውክሊየር ማዘዣ ጣቢያው በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ትእዛዝ ከሰጡ በኋላ 11 ሺህ ኪሎሜትር የሚወነጨፉት የሩሲያ ቶፖል ሃገር አቋራጭ ሚሳይሎችን የጫኑ ግዙፍ ተሽከርካሪዎች በሞስኮ ጎዳና በምሽት ወዳልታወቀ ቦታ ሲጓዙ የሚያሳይ ምስል እየተዘዋወረ ይገኛል ።


https://t.me/meraja_tv
https://t.me/meraja_tv