Get Mystery Box with random crypto!

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

የቴሌግራም ቻናል አርማ menhajselefiya123 — 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው
የቴሌግራም ቻናል አርማ menhajselefiya123 — 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው
የሰርጥ አድራሻ: @menhajselefiya123
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.64K
የሰርጥ መግለጫ

مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ "”
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➷💎"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ
ይህ ምክሬ ላንቺ ለኔም ነው"
ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ
በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ
🌸➖➖➖➖🌸
【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧
https://t.me/menhajselefiya123
ለማንኛውም አስተያየትእና ምክር
@Yeselefi_SetochBot

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-11 17:17:04 የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም እንዲህ አሉ።

➯ከዚክሮች ሁሉ በላጩ لا إله إلا الله ነው
➯ከዱአዎች ሁሉ በላጩ الحمد لله ነው

(ቲርሚዚ ዘግቦታል)
37 views14:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 16:50:15ተ ዉ ሂ ድ!!➘
➯ ➯ ➯ ➯ ➯
አላህ በባሮቹ ላይ ግደታ ያደረገዉ የሱ ብቸኛ መብት ነው።

በሸሪአችን እንድንፈጽመዉ ከታዘዝናቸዉ ትእዛዞች ዉስጥ በጣም ትልቁና ዋነኛዉ ተዉሂድ ነዉ።

ስራዎቻችን ተቀባይነት ያገኙ ዘንድ ዋናዉ መሠረት ተውሂድ ነዉ።

እዚህ ምድር የተገኘነውና የተፈጠርነው ተውሂድን ለማረጋገጥ ነው።

የዱኒያ ሆነ የአኼራ ደስታ፣ መዳን፣ ስኬት ሠላምና እረፍት ሊገኝ አይችልም በተዉሂድ ቢሆን እንጅ
70 views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 10:44:14 ▒▒▒ ጀነት ▒▒▒

የጀነት ፀጋዎቿ ያልቁብኛል ብሎ ጭንቀት ፤ እለያታለው ብሎ ስጋት የለም; ፀጋዎቿ ዘውታሪ ሞትም የለምና!

ዱንያ ላይ የቱን ያክል ገንዘብ ቢኖርህ ገንዘብህ ቢትረፈረፍ ንብረትህ ቀድሞህ ይጠፋል አልያም ትተኸው ትሄዳለህ ።

በጀነት ውስጥ ልክ እንደ ዱንያ ጠላት የለም ለወደፊት ማሰብ የሚባል ነገርም የለም ፤ ሁሉ ነገር እንደፈለክ ነው; ጥላቻ የሚባል ነገርም ከልብ ላይ ይወገዳል ።

በጀነት ውስጥ ልክ እንደ ዱንያ ኑሮ እንድትሞላልኝ ብለህ ሰበብ ለማድረስ ደፋ ቀና ማለት የለም; ጀነት ውስጥ (አላህ) ነፍስ የምትፈልገውን ሁሉ አዘጋጅቷልና •••
-------------------------
ይቀላቀሉ

https://t.me/menhajselefiya123
https://t.me/menhajselefiya123
274 viewsedited  07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 18:35:50
إن الدين عند الله الإسلام -
https://t.me/menhajselefiya123
https://t.me/menhajselefiya123
435 viewsedited  15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 11:22:57 "በዚች አለም #በማንም ፍጡር ጥገኛ አትሁን #ያንተ ጥላ እንኳን ሲመሽ ትቶህ ይሄዳል" ብቸኛው #መጠጊያህ ያ ሀያሉ ከፍ ያለው ጌታህ #አሏህ ሱብሀነሁ ተዐላ ብቻ ነው።

https://t.me/menhajselefiya123
https://t.me/menhajselefiya123
500 views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 10:34:53 ሶላት ➩ ሪዝቅን ታመጣለች፣ ጤናን ትጠብቃለች፣ መጥፎ ነገርን ትገፈትራለች፣ በሽታን ታስወግዳለች፣ ቀልብን ታጠነክራለች፣ ፊትን ታበራለች፣ ነፍስን ታስደሳለች ስልቹነትን ታስወግዳለች ።
__
ኢብኑል ቀይም
1.9K viewsedited  07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 07:21:30
‏" من أحبَّ القرآن فليبشر ".

ابن مسعود - رضي الله عنه -
490 views04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:14:31
የኡዱሂያ እርድ ጊዜው ሚያበቃው መቼ ነው
Anonymous Quiz
20%
የኢዱ ቀን ዙል ሂጃ 10 ፀሀይ ሲገባ
9%
ከዒዱ ማግስት ዙል ሂጃ 11 ቀን ፀሀይ ሲገባ
60%
የዙል ሂጃ 13ኛው ቀን ፀሀይ ሲገባ
10%
የተገደበ ሰአት የለው
137 voters422 views19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 19:17:55
ኑበይሸተ አልሁዘሊይ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ይላል ።

አያመ ተሽሪቅ ዙል ሂጃ 11, 12, 13 የምግብ፣ የመጠጥ እና አላህን የማውሻ ቀናቶች ናቸው።

فَاذْكُرُوا اللهَ قِيَامًا وَقُعُودًا وَعَلَى جُنُوبِكُمْ﴾

- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
319 views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ