Get Mystery Box with random crypto!

ሶላት ➩ ሪዝቅን ታመጣለች፣ ጤናን ትጠብቃለች፣ መጥፎ ነገርን ትገፈትራለች፣ በሽታን ታስወግዳለች፣ | 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

ሶላት ➩ ሪዝቅን ታመጣለች፣ ጤናን ትጠብቃለች፣ መጥፎ ነገርን ትገፈትራለች፣ በሽታን ታስወግዳለች፣ ቀልብን ታጠነክራለች፣ ፊትን ታበራለች፣ ነፍስን ታስደሳለች ስልቹነትን ታስወግዳለች ።
__
ኢብኑል ቀይም