Get Mystery Box with random crypto!

▒▒▒ ጀነት ▒▒▒ •የጀነት ፀጋዎቿ ያልቁብኛል ብሎ ጭንቀት ፤ እለያታለው ብሎ ስጋት የለም; ፀ | 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

▒▒▒ ጀነት ▒▒▒

የጀነት ፀጋዎቿ ያልቁብኛል ብሎ ጭንቀት ፤ እለያታለው ብሎ ስጋት የለም; ፀጋዎቿ ዘውታሪ ሞትም የለምና!

ዱንያ ላይ የቱን ያክል ገንዘብ ቢኖርህ ገንዘብህ ቢትረፈረፍ ንብረትህ ቀድሞህ ይጠፋል አልያም ትተኸው ትሄዳለህ ።

በጀነት ውስጥ ልክ እንደ ዱንያ ጠላት የለም ለወደፊት ማሰብ የሚባል ነገርም የለም ፤ ሁሉ ነገር እንደፈለክ ነው; ጥላቻ የሚባል ነገርም ከልብ ላይ ይወገዳል ።

በጀነት ውስጥ ልክ እንደ ዱንያ ኑሮ እንድትሞላልኝ ብለህ ሰበብ ለማድረስ ደፋ ቀና ማለት የለም; ጀነት ውስጥ (አላህ) ነፍስ የምትፈልገውን ሁሉ አዘጋጅቷልና •••
-------------------------
ይቀላቀሉ

https://t.me/menhajselefiya123
https://t.me/menhajselefiya123