Get Mystery Box with random crypto!

➘ተ ዉ ሂ ድ!!➘ ➯ ➯ ➯ ➯ ➯ አላህ በባሮቹ ላይ ግደታ ያደረገዉ የሱ ብቸኛ መብት ነው። | 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

ተ ዉ ሂ ድ!!➘
➯ ➯ ➯ ➯ ➯
አላህ በባሮቹ ላይ ግደታ ያደረገዉ የሱ ብቸኛ መብት ነው።

በሸሪአችን እንድንፈጽመዉ ከታዘዝናቸዉ ትእዛዞች ዉስጥ በጣም ትልቁና ዋነኛዉ ተዉሂድ ነዉ።

ስራዎቻችን ተቀባይነት ያገኙ ዘንድ ዋናዉ መሠረት ተውሂድ ነዉ።

እዚህ ምድር የተገኘነውና የተፈጠርነው ተውሂድን ለማረጋገጥ ነው።

የዱኒያ ሆነ የአኼራ ደስታ፣ መዳን፣ ስኬት ሠላምና እረፍት ሊገኝ አይችልም በተዉሂድ ቢሆን እንጅ