Get Mystery Box with random crypto!

ኑበይሸተ አልሁዘሊይ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለ | 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

ኑበይሸተ አልሁዘሊይ አላህ መልካም ስራዉን ይዉደድለትና የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ይላል ።

አያመ ተሽሪቅ ዙል ሂጃ 11, 12, 13 የምግብ፣ የመጠጥ እና አላህን የማውሻ ቀናቶች ናቸው።

فَاذْكُرُوا اللهَ قِيَامًا وَقُعُودًا وَعَلَى جُنُوبِكُمْ﴾

- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru