Get Mystery Box with random crypto!

💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

የቴሌግራም ቻናል አርማ menhajselefiya123 — 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው
የቴሌግራም ቻናል አርማ menhajselefiya123 — 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው
የሰርጥ አድራሻ: @menhajselefiya123
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.64K
የሰርጥ መግለጫ

مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ "”
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➷💎"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ
ይህ ምክሬ ላንቺ ለኔም ነው"
ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ
በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ
🌸➖➖➖➖🌸
【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧
https://t.me/menhajselefiya123
ለማንኛውም አስተያየትእና ምክር
@Yeselefi_SetochBot

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-09 06:56:31 ከኢድ ሶላት መልስ እቤት ሁለት ረከአ መስገድ


ብዙ ሰው የረሳው ሱና


ከኢድ ሶላት በፊትም ሆነ ከኋላው የሚሰገድ በእድያም ሆነ ቀብልያ የለም። እንዲሁም አዛንም ሆነ ኢቃም አይባልም። የአላህ መልእክተኛ ሜዳ ላይ ወተው ከኢድ ሶላት ዉጪ ምንም አይነት ሶላት አይሰግዱም ነበር። ምናልባት በኡዝር ምክንያት የኢድ ሶላት በሜዳ መስገድ ሳይቻል ቀርቶ መስጅድ ውስጥ ከተሰገደ ተህየተል መስጅድ ሁለት ረከአ ሊሰግድ ይችላል። ከዛ ውጪ ሌላ ምንም አይነት ሶላት የለም።

ነገር ግን የአላህ መልእክተኛ ከኢድ ሶላት መልስ እቤታቸው ውስጥ ሁለት ረከአ ይሰግዱ እንደነበረ በሶሂህ ሀዲስ ፀድቋል።

አቢ ሰኢድ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ብሏል። {{የአላህ መልእክተኛ ከኢድ ሶላት በፊት ምንም ነገር አይሰግዱም ነበር። ነገር ግን እቤታቸው ሲመለሱ ሁለት ረከአ ይሰግዱ ነበር።}}

ሶሂህ ኢብኑ ማጃህ (1076)
ሸኽ አልባንይ ሀዲሱ ሀሰን ነው ብለዋል።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
560 views03:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 06:56:26
509 views03:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 01:41:53 የኢድ ተክቢራ

https://t.me/menhajselefiya123
531 views22:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 01:30:35 عيدكم مبارك

تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

እንኳን ለኢድ አል-አድሃ {{ዓረፋ}} በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን መልካም ኢድ ይሆንላችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው። አላህን በማውሳት፣ አላህን በመፍራት፣ የተቸገሩትን በመርዳት የምንደሰትበት በአል ያድርግልን!
بنت خيرو
573 views22:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 01:16:38 ተክቢራ
526 views22:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 19:14:34 : ∆ ‏أربعة أدعية لا تنساها:

‏•اللهُم إني أسألك حُسنٌ الخَاتمة.
‏• اللهُم ارزقنيِ توبة نصوحة قبل الموت.
‏•اللهُم يا مُقلب القلوب ثبت قلبي على دينك.
‏•اللَّهم إنَّك عفوٌ تحبُّ،العفوَ فاعفُ عنّا


•┈┈┈┈┈┈┈┈•
اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ، وَشُكْرِكَ، وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ .
: اللَّهُمَّ إِنِي أَسْأَلُكَ الهُدَى، وَالتُّقَى، وَالعفَافَ، والغنَى .
: اللَّهُمَّ اغفِرْ لِي، وَارْحمْني، واهْدِني، وعافِني، وارْزُقني, 
•┈┈┈┈┈┈┈┈•
558 views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 09:59:57 (ሱረቱል ካህፍ)

በቃሪዕ Idrees abkar

#ሱረቱል ካህፍ #የቻለ ይቅራ
ያልቻለ ያዳምጥ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት #ማውረድን እናብዛ!
592 views06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 09:57:28 ከሰለፎች የተገኙ የተክቢራ አይነቶች


በነዚህ ውድ ቀናቶች ውስጥ ከሚፈፀሙ ታላላቅ ኢባዳዎች ውስጥ አንዱ ተክቢራ ነው። አላህ በቁርአኑ መልእክተኛው በሀዲሳቸው ተክቢራ በማለት ላይ ከመጠቆምና ከማመላከት ውጪ ይህን ተክቢራ ይበል በሚል የመጣ የተክቢራ አይነት የለም። ስለዚህ አንድ ሰው በየትኛውም አላህ ማላቂያ ተክቢራ ማድረግ ይችላል። ነገር ግን ከቀደምት የዲን ሊቃውንቶች ከሰለፎቻችን የተገኙ የተክቢራ አይነቶች አሉ። እነሱን መጠቀም ግን የተሻለ ይሆናል። ከነዚህ ተክቢራዎች መካከል፦

①) አንደኛ
«الله أكبر، الله أكبر، لاإله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر ، ولله الحمد»
ኡመር፣ አልይ፣ ኢብኑ መስኡድ፣ አቡሀኒፋ፣ ሰውርይ፣ ኢስሀቅ፣ ኢብኑ ተይምያ፣ ኢብኑ ረጀብ ሸኽ አልባንይና ኢብኑ ኡሰይሚን ይህንን መርጠዋል።
*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

②) ሁለተኛ
«الله أكبر كبيرًا، الله أكبر كبيرًا، الله أكبر وأجل، الله أكبر ولله الحمد»
ከኢብኑ አባስ ተወርቷል። ኢብኑ አቢሸይባ መርጦታል። አልባንይ ሶሂህ ነው ብለውታል
*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

③) ሶሰተኛ
«الله أكبر كبيرًا، والحمد لله كثيرًا، وسبحان الله بكرة وأصيلا»
ኢማሙ ሻፍእይና ኢማሙ ነወውይ መርጠውታል።
*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

④) አራተኛ
«الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، ولله الحمد»
ከኢብኑ አባስ ተወርቷል።
*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

⑤) አምስተኛ
«لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد".»
ኡመርና ኢብኑ መስኡድ ብለውታል።
*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

⑥) ስድስተኛ
«الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر»
ከኢብኑ አባስ፣ ከኢማሙ ማሊክና ሻፍእይ ተወስቷል።
*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

⑦) ሰባተኛ
«الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر كبيرًا ".*»
ከሱፍያን ተወርቷል። ኢብኑ ሀጀር መርጦታል።
*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

⑧) ስምንተኛ
«الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد، الله أكبر وأجل، الله أكبر على ما هدانا»
ከኢብኑ አባስ ተወርቷል። አልባንይ ሶሂህ ነው ብለውታል።
*ـ•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•ـ​*

በተገኘ አጋጣሚ እየቀያየርን በሆነ ጊዜ አንዱ በሌላ ጊዜ ሌላውን መጠቀም እንችላለን።http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

https://t.me/menhajselefiya123
661 views06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 08:03:00 አጭር ወቅታዊ ምክር


የአረፋ ቀን ትሩፋቶች
የሚሰሩ መልካም ስራዎች


አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
574 views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ