Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfansz
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 161.70K
የሰርጥ መግለጫ

Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1
📩 ለማስታወቂያ ስራ :- @Marcoabdu

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2024-04-18 19:38:37


ቦሪስያ ዶርትመንዶች በቻምፒየንስ ሊጉ ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀላቸውን ተከትሎ ለማንችስተር ዩናይትድ ጠቀም ያለ የውሰት ክፍያ ከፍለዋል !

በተጨማሪም ደግሞ ፓሪሴንትዠርሜንን ጥለው ፍፃሜውን የሚቀላቀሉ ከሆነ ደግሞ ሌላ ተጨማሪ የውሰት ክፍያ ይጨምራሉ

ለሳንቾ የውሰት ውል በመጀመርያ የተከፈለው የውሰት ክፍያ ከ 3.5 እስከ 4 ሚልየን ዩሮ የሚደርስ ነበር !

MEN

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
12.6K viewsA𝐛, edited  16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 21:34:02
Garna X Kobbie

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.8K viewsA𝐛, edited  18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 21:12:32
በተያያዘ ዜናም የ35 አመቱ የክለባችን ተከላካይ ጆኒ ኢቫንስ በጡንቻ ጉዳት ምክንያት እለተ ቅዳሜ ከበርንማውዝ ጋር ክለባችን ላለበት ግጥሚያ እንደማይኖር ክለቡ በይፋ አረጋግጧል።

Fabrizio Romano

@Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
13.8K views𝕄ℝ 𝔼𝕓𝕖𝕜¹³, edited  18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 21:05:05
OFFICIAL

ራፋኤል ቫራን ከቼልሲ ጋር በነበረው ጨዋታ ባጋጠመው የጡንቻ ጉዳት ለቀጣዮቹ ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ይጠበቃል።

Fabrizio Romano

@Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz
13.5K views𝕄ℝ 𝔼𝕓𝕖𝕜¹³, edited  18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 20:49:08
ሳንቲ አውና፡

"እንደማስበው ከሆነ ኤሪክ ቴንሃግ ይባረራል"

"ማንቸስተር ዩናይትድም አሰልጣኞችን በማፈላለግ ላይ ይገኛል" ማለቱን መዘገባችን ይታወሳል።

አሁን በወጣ ዜና መሰረት ለጀርመን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለሆነው ኔግልስማን ስሙ ካልታወቀ የእንግሊዝ ክለብ የአሰልጣኝነት ቅጥር ጥያቄ ቀርቦለታል ተብሏል።

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.8K viewsEmperor Miky , edited  17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 19:40:17
ሪዮ ፈርዲናንድ በX (ትዊተር)ገፁ

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
14.1K viewsƊƠƝ , 16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 19:36:23
ኮቢ ማይኖ ከ ጓደኞቹ ጋር

መልካም ምሽት ቤተሰብ

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
13.8K views𝐄𝐫𝐦𝐢 🅚 𝐒𝐢𝐬𝐚𝐲, edited  16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 19:34:14
የክለባችን መልማዮች ወደ ብራዚል አቅንተው ነበር !

የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የምልመላ ቡድን እለተ ማክሰኞ ወደ ብራዚል መልማዮች አቅንተው የነበረ ሲሆን በፓልሜራስ ከ20 አመት በታች ቡድን ከ ኮሮንቶስ ከ20 በታች ቡድን ጨዋታን የታደሙ ሲሆን በጨዋታውም ድንቅ ብራዚላዊ የ19 አመት አጥቂ ተመልክተዋል !

የክለባችን ምልመላ ቡድን በብራዚላዊው ወጣት አጥቂ ታሊስ ብቃት ተማርኳል የ19 አመቱ አጥቂ በ ሶስት ጨዋታዎች ሶስት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል !

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
13.5K viewsʟᴇᴏ ᴍᴀʀᴄᴜs̏ ¹⁰, edited  16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-11 19:32:32
ቶኒ ሀሪንግተን በመጪው ቅዳሜ ወደ ቫይታሊቲ ስቴድየም አቅንተን ከበርንማውዝ ጋር የምናደርገውን ጨዋታ በዋና ዳኝነት እንደሚመሩ ታውቋል !

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
12.8K viewsA𝐛, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-09 13:22:15
አንዳንድ ሰዎች በባለፈው የሊቨርፑል እና የማንቸስተር ዩናይትድ ጨዋታ ወቅት አንድሬ ኦናና ኳስ ወደ ውጭ በወጣችበት አጋጣሚ ጓንቱ ላይ ቫዝሊን ሲያደርግ አይተው ሲቀልዱበት ነበር !

ነገር ግን የተለየጥቅም አለው የግብ ጠባቂዎች ጓንት ላይ ቫዝሊን ማድረግ ጓንቱ እንዲያጣብቅ ያደርገዋል

በዚህ ምክንያት ኳሷ በቀላሉ ከእጁ አታመልጥም ኳሷንም ለመያዝ ቀላል ይሆንለታል

የቀድሞ የኒውካስትል ግብ ጠባቂ እና ሌጀንድ ሻይ ጊቭን እና የማን ሲቲው የቀድሞ ግብ ጠባቂ ጆው ሃርት ይህንን ዘዴ ይጠቀሙት ነበር አዲስ ነገር አይደለም ከድሮም ጀምሮ የነበረ ነው !

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
12.9K views€pĥřěm Ķìñğ ⒸⓇ➆, 10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ