Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ተጫዋች በልምምድ ወቅት ተጎዳ ሲባል ብንሰማ አይደንቀንም!። ሶስት ተጫዋቾች ምንም ጨዋታ ባ | Manchester United Fans™

አንድ ተጫዋች በልምምድ ወቅት ተጎዳ ሲባል ብንሰማ አይደንቀንም!።

ሶስት ተጫዋቾች ምንም ጨዋታ ባላደረጉበት ሳምንት በልምምድ ወቅት ተጎድተዋል የሚል ዜናን እየሰማን ከሆነ ግን ችግሩ ከስልጠናው ላይ እንደሆነ መገንዘብ እጅጉን ቀላል ነው!

አምራባት ተጫውቶ አያውቅ! ባይንዲር ተጫውቶ አያውቅ፣ ማውንት በበቂ ሁኔታ ተጫውቶ አያውቅ!፣ ካምቡዋላ ብቻ ነው ባለፉት ሳምንታት የተጫወተው!።

ችግሩ ከጨዋታ መደራረብ ይልቅ የአሰልጣኙ የልምምድ አሰጣጥ ይመስላል

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz