Get Mystery Box with random crypto!

የክለባችን መልማዮች ወደ ብራዚል አቅንተው ነበር ! የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የምልመላ ቡድ | Manchester United Fans™

የክለባችን መልማዮች ወደ ብራዚል አቅንተው ነበር !

የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ የምልመላ ቡድን እለተ ማክሰኞ ወደ ብራዚል መልማዮች አቅንተው የነበረ ሲሆን በፓልሜራስ ከ20 አመት በታች ቡድን ከ ኮሮንቶስ ከ20 በታች ቡድን ጨዋታን የታደሙ ሲሆን በጨዋታውም ድንቅ ብራዚላዊ የ19 አመት አጥቂ ተመልክተዋል !

የክለባችን ምልመላ ቡድን በብራዚላዊው ወጣት አጥቂ ታሊስ ብቃት ተማርኳል የ19 አመቱ አጥቂ በ ሶስት ጨዋታዎች ሶስት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል !

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz