Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfansz
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 161.70K
የሰርጥ መግለጫ

Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1
📩 ለማስታወቂያ ስራ :- @Marcoabdu

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2024-04-05 00:49:13
ለተጫዋቾቻችን የተሰጣቸው ሬቲንግ

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
14.2K views''𝕍𝕚𝕧𝕒 ℝ𝕠𝕟𝕒𝕝𝕕𝕠'', 21:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-05 00:47:36
የዛሬው ሽንፈት የእሁዱን የላንክሻየር ደርቢ ወዝ አጠፋው

OHHH UNITED

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.9K views𝐄𝐫𝐦𝐢 🅚 𝐒𝐢𝐬𝐚𝐲, edited  21:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-05 00:41:41
ምናልባትም የቻምፒዮንስ ሊግ ጉዟችን እዚህ ላይ አብቅቷል!

OHH UNITED

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.9K views𝐄𝐫𝐦𝐢 🅚 𝐒𝐢𝐬𝐚𝐲, edited  21:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-05 00:41:20
በ 4 ደቂቃ 2 አስተናገድን v Bayern.

በ 2 ደቂቃ 2 እና 2 በ4 ደቂቃ 2 አስተናገድን  v  Copenhagen.

በ 5 ደቂቃ 2 ጎል v Wolves.

በ 2 ደቁቃ 2 ጎል v Liverpool.

በ 2 ደቁቃ 2 v Chelsea.

Speechless !

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.9K viewsA𝐛, edited  21:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-05 00:40:42
ከዛሬው ጨዋታ በጎ ነገር የአንቶኒ ጥሩ እንቅስቃሴ ማሳየት ነው!

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.7K viewsᴍɪᴋɪʏ ᴍᴀɴ, 21:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 22:29:22
ማንቸስተር ዩናይትዶች ለክለቡ የሚሆን ዋና አጥቂ አይፈልጉም እነሱ ሚፈልጉት ራስመስ ሆይሉንድን ሊያግዝ ሚችል አጥቂ ነው።

[OdonnellDale ,mufcMPB YT]

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
12.6K viewsƊƠƝ , 19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 22:06:07
ጋርናቾ የውሾቹን 1ኛ አመት አስመልክቶ ልደታቸውን እያከበረ

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.1K viewsƊƠƝ , edited  19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-28 21:59:01
ኤሪክ ቴንሀግ አሁንም ያለመባረር እጣ ፈንታ ራሱ ጋር ነው። ሊቨርፑልን ማሸነፉን እንደ መበረታቻ ተጠቅሞ ጨዋታዎችን በማሸነፍ ወደ ቻምፒየንስ ሊጉ መግባት እና የኤፍኤ ካፕ ዋንጫን ካነሳ በእርግጠኝነት ስራውን እንደያዘ ይቆያል። ሆኖም ይህ ካልሆነ በውድድር ዘመኑ መጨረሻ ሊሰናበት ይችላል።

[sampilger]

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.0K viewsƊƠƝ , 18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-14 18:08:33
JUST IN:

ፍላሜንጎዎች አንቶኒ በውሰት ለአንድ አመት ለማስፈረም ጥያቄ አቅርበዋል።

[JulioMiguelNeto]

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.1K views𝐌𝐫.Ʀᴏʙᴀ ⁷ 亗 ●, edited  15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-03-14 17:36:51
Real talk

FA Cup

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.1K views𝐄𝐫𝐦𝐢 🅚 𝐒𝐢𝐬𝐚𝐲, edited  14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ