አርሰናል በኦልትራፎርድ ስቴድየም ካደረጋቸው ያለፉት 16 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው አንዱን ብቻ ነው ! በ 10 ሩ ሽንፈት ሲገጥማቸው በ 5 ቱ አቻ ወጥተዋል ! @Manchester_Unitedfansz @Manchester_Unitedfansz 14.6K viewsA𝐛, edited 15:02