Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfansz
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 161.70K
የሰርጥ መግለጫ

Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1
📩 ለማስታወቂያ ስራ :- @Marcoabdu

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2024-05-08 18:02:26
አርሰናል በኦልትራፎርድ ስቴድየም ካደረጋቸው ያለፉት 16 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው አንዱን ብቻ ነው !

በ 10 ሩ ሽንፈት ሲገጥማቸው

በ 5 ቱ አቻ ወጥተዋል !

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
14.6K viewsA𝐛, edited  15:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 17:11:43
በአብዛኞቹ የማን ዩናይትድ ተጫዋቾች ዙሪያ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ በክረምቱ ይባረራል የሚል ከፍተኛ ግምት አለ ይህም በቀሪው የውድድር ዘመን በሰልጠና ወቅት በሚኖራቸው ግንኙነት ተፅዕኖ ይኖረዋል ተብሎ ተሰግቷል።

ዴይሊ ሜል

@manchester_unitedfansz @manchester_unitedfansz
14.3K views𝕄ℝ 𝔼𝕓𝕖𝕜¹³, edited  14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 16:55:15
በተጫዋቾች እና በሰር ዴቭ ብሬልስፎርድ መካከል በተደረጉት የፊት ለፊት ውይይቶች የክለቡን ባህል በመቀየር ላይ ያተኮሩ ሲሆን ተጫዋቾቹም ኤሪክ ቴን ሄግ በሰር ጂም ራትክሊፍ እቅድ ውስጥ እንደማይገኙ እንዲገምቱ አድርጓቸዋል።

[ChrisWheelerDM]

@manchester_unitedfansz
@manchester_unitedfansz
14.0K views OSS Besufekad, 13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 16:01:42
በመጀመሪያ ሁለት ዝውውር መስኮታቸው ብዙ ገንዘብ ያወጡ አሰልጣኞች መሃከል ኤሪክ ቴን ሃግ አንዱ ቢሆን ከአንጄኮስቴኮግሉ ያነሰ የዝውውር ገንዘብ ነው ያወጣው ቴን ሃግ ሚገዛውን ባያውቅም ;-

ኤሪክ ቴን ሃግ ;- £209M ፖውንዶችን ፈሰስ ሲያደርግ ቴን በጥር ዝውውር መስኮት ተጫዋቾችን በውሰት ብቻ ነበር ያስፈረመው !

አንጄ ደግሞ ;-£217M ፖውንዶች ፈሰስ አድርገዋል በጥር ዝውውር ወቅት ጭምር  ተጫዋቾችን አስፈርሟል !

ሌላው ደግሞ ፖቸቲኒሆ በቼልሲ ቤት ባሳለፏቸው የመጀመሪያዎቹ ሁለት የጥር እና የክረምት ዝውውር መስኮት ወቅት ;-

ፖቸቲኒሆ ;- £380M ፖውንዶችን ፈሰስ አድርጓል

ኤሪክ ቴን ሃግ ;- £209M ፖውንዶችን ብቻ ነበር ፈሰስ ያደረገው !

ይሄ አንዳንድ ሰዎች ቴን ሃግ ከማንም በላይ በሊጉ ገንዘብ አፍስሷል ምናም ሲሉ ነበሩ ሰዎች ነው ሙሉ መረጃውን ከላይ ባያያዝኩላችሂ ምስዕል ላይ ተመልከቱ

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
13.2K views€pĥřěm Ķìñğ ⒸⓇ➆, 13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 16:18:59
ጄዶን ሳንቾ የኤሪክ ቴን ሃግ የወደፊት እድል ምንም ይሁን ምን ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ መመለስ አይፈልግም።

ዩናይትዶች ለመልቀቅ በዝግጅት ላይ ሲሆኑ ከዶርትሙንድ ጋር መደበኛ ውይይት በቅርቡ ይጠበቃል።

(ምንጭ፡ ፓትሪክ በርገር)

@manchester_unitedfansz @manchester_unitedfansz
12.8K views𝕄ℝ 𝔼𝕓𝕖𝕜¹³, edited  13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 15:33:05
ይህ የምትመለከቱት አሁን ላይ ለአርሰናል የተሰጠ ፔናሊቲ ነው.... አስቡት በሱ ቦታ ራሺ አልያም ጋርናቾ ሆነው ቢሆን የወደቁት።

አትገረምም ወይ...

@manchester_unitedfansz
@manchester_unitedfansz
13.3K views...ዳግም ዮጵ.., 12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 13:50:14
የምንጊዜም የፕሪሚየር ሊግ ደረጃ

ማን ዩናይትድ

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
14.1K views𝕄ℝ 𝔼𝕓𝕖𝕜¹³, edited  10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 13:14:15
ቶማስ ቱሄልን ለመተካት ባየር ሙኒክ ቴንሃግን እንደ እጩ ይዞታል።

እና እውን ቴንሃግን ሙኒክ ቢወስደውና ስኬታማ ቢሆን ቴንሃግ out እያልን ያለን ሰዎች አይቆጨንም ወይ?

ከመቆጨት አንድ አመት ለርሱ መስጠት አይሻልም ወይ? ነጻ ሃሳብ ከአመክንዮ ጋር አጋሩን

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.7K viewsEmperor Miky , edited  10:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 12:48:45
ቴን ሃግ:

"በቀጣይ አመት የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኜ እንደምቀጥል እገምታለው።"

"በምክንያት ነው የረጅም ጊዜ ውል የፈረምኩት። በተጨማሪም ክለቡን እና ውሌን ትቼ የምሄድ ሰው አይደለሁም።"

ካላሰናበቱኝ በቀር አለቅም ሲል የመቀጠል ፍላጎት እንዳለው አሳውቋል።

በዝያም ስለምን በዚህ ወቅት ከስካይ ስፖርት ጋር ቃለመጠይቅ ማድረግ አስፈለገው? ይህ ቃለመጠይቅ የተካሄደው በኤሪክ ቴንሃግ ጥያቄ መሰረት ወይንስ በስካይ ስፖርት ጎትጓችነት የተደረገ ነው? በዚህች ላይም እየተወያየን እንቆይ እስኪ

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
13.1K viewsEmperor Miky , edited  09:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 22:57:11
ብሩኖ ፈርናንዴዝ፣ አንድሬ ኦናና እና ዲያጎ ዳሎትን የሚሸጠው ዩናይትድ መጠኑ ከፍ ያለ የዝውውር ጥያቄ ከቀረበለት ብቻ ነው።

(ሳይመን ስቶን BBC)

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
12.6K viewsEmperor Miky , edited  19:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ