ጄዶን ሳንቾ የኤሪክ ቴን ሃግ የወደፊት እድል ምንም ይሁን ምን ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ መመለስ አይፈልግም። ዩናይትዶች ለመልቀቅ በዝግጅት ላይ ሲሆኑ ከዶርትሙንድ ጋር መደበኛ ውይይት በቅርቡ ይጠበቃል። (ምንጭ፡ ፓትሪክ በርገር) @manchester_unitedfansz @manchester_unitedfansz 12.8K views𝕄ℝ 𝔼𝕓𝕖𝕜¹³, edited 13:18