Get Mystery Box with random crypto!

ቴን ሃግ: 'በቀጣይ አመት የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኜ እንደምቀጥል እገምታለው።' 'በ | Manchester United Fans™

ቴን ሃግ:

"በቀጣይ አመት የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኜ እንደምቀጥል እገምታለው።"

"በምክንያት ነው የረጅም ጊዜ ውል የፈረምኩት። በተጨማሪም ክለቡን እና ውሌን ትቼ የምሄድ ሰው አይደለሁም።"

ካላሰናበቱኝ በቀር አለቅም ሲል የመቀጠል ፍላጎት እንዳለው አሳውቋል።

በዝያም ስለምን በዚህ ወቅት ከስካይ ስፖርት ጋር ቃለመጠይቅ ማድረግ አስፈለገው? ይህ ቃለመጠይቅ የተካሄደው በኤሪክ ቴንሃግ ጥያቄ መሰረት ወይንስ በስካይ ስፖርት ጎትጓችነት የተደረገ ነው? በዚህች ላይም እየተወያየን እንቆይ እስኪ

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz