በተያያዘ ዜናም የ35 አመቱ የክለባችን ተከላካይ ጆኒ ኢቫንስ በጡንቻ ጉዳት ምክንያት እለተ ቅዳሜ ከበርንማውዝ ጋር ክለባችን ላለበት ግጥሚያ እንደማይኖር ክለቡ በይፋ አረጋግጧል። Fabrizio Romano @Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz 13.8K views𝕄ℝ 𝔼𝕓𝕖𝕜¹³, edited 18:12