Get Mystery Box with random crypto!

ከመጽሐፍት መንደር💠💫

የቴሌግራም ቻናል አርማ manbabemulusewyaderegal — ከመጽሐፍት መንደር💠💫
የቴሌግራም ቻናል አርማ manbabemulusewyaderegal — ከመጽሐፍት መንደር💠💫
የሰርጥ አድራሻ: @manbabemulusewyaderegal
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.80K
የሰርጥ መግለጫ

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደአንተ ይመጣሉ። ማንብብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨🟨
🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥
ለማንኛውም አስተያየት
@manbabemuluyadergal_bot

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-30 21:50:05 እንዴት አመሻችሁ ሰዎች
301 viewsጌሰም, 18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 23:53:48 በሉ ሠዎች ደና እደሩ መልካም አዳር የነገ ሰዉ ይበለን

አሜን አሜን አሜን
447 viewsጌሰም, 20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 23:42:17 እሺ 400 ያላችሁ እንዴት ማብራሪያ አርጉበት 200 ያላችሁም እንደዛዉ እንዴት ?
415 viewsጌሰም, 20:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 23:15:46 ቀላል የሚመስል ግን ከባድ ጥያቄ ነው ። ሰውየው ሱቅ ገብቶ 200 ብር ሰረቀ ። ከዛ በሰረቀው ብር ከሱቁ የ 150 ብር እቃ ገዛ ። እናም 50ብር ተመለሰለት ። ባለሱቁ ምን ያህል ገንዘብ አጣ የጥያቄው ትክክልኛ መልስ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ
430 viewsጌሰም, 20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 23:01:52 ቀላል የሚመስል ግን ከባድ ጥያቄ ነው ። ሰውየው ሱቅ ገብቶ 200 ብር ሰረቀ ። ከዛ በሰረቀው ብር ከሱቁ የ 150 ብር እቃ ገዛ ። እናም 50ብር ተመለሰለት ። ባለሱቁ ምን ያህል ገንዘብ አጣ

የጥያቄው ትክክልኛ መልስ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ
418 viewsጌሰም, 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 22:08:21 ሰላም ቤተሰቦች

ሽማግሌው በአውቶቡስ ውስጥ ሲጓዙ ወጣቱ ቁጭ ብሎ እሳቸው እየተብረከረኩ ቁመዋል። ከአሁን አሁን ይነሣልኛል እያሉ ሲጠባበቁ ወጣቱ ግን በኩራት እያያቸው አንድ ጥያቄ ሊጠይቃቸው ይዳዳል።

በወጣት አነጋጋር፡- “ሽሜ እናንተ እያላችሁ ወጣቱ የሚሞተው ለምንድነው?” አላቸው ።

እርሳቸውም፡- “መልአክ ሞት እኛን ፍለጋ ሲመጣ በእኛ ወንበር ላይ ተቀምጣችሁ የሚያገኛችሁ እናንተን ስለሆነ ነው” አሉት።  ይባላል
ወገን እየተነሳቹ
425 viewsጌሰም, 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:38:28 በረንዳውን ለቃ ወደእነሱ ተጠጋች..በውድቅት ለሊት ባልተለመደ ሁኔታ ግቢ ውስጥ ሲያዬት ሁለቱም ግራ በመጋባት እርስ በርስ ተያዪ...አንደኛው ወደእሷ ተራመደ
"እመቤቴ እባክሽ ወደመኝታሽ ተመለሺ...እንድትወጪ እንደማንፈቅድልሽ ታውቂያለሽ..ለዛውም በዚህ ሰዓት?"
"እኔ መች ልውጣ አልኩ?"
"ይቅርታ አድርጊልኝ እንደዛ መስሎኝ ነው...ታዲያ ምን እንርዳሽ?"
‹‹አይ የሆነ የመንጓገጓት ድምፅ ግቢው ውስጥ የሠማው መስሎኝ ነው..!ሁሉ ነገር ሰላም ነው ግን?"
….ፈገግ አለ
‹‹<ምነው ጥያቄዬ ያስቃል እንዴ?››
"አረ በፍፁም...ግን ይሄው በግልፅ እንደምትመለከቺው ስራችንን በንቃት እየሠራን ነው ...ወፍ እንኳን ብትሆን ከእይታችን ተሠውራ ወደዚህ ግቢ ዘልቃ መግባት አትችልም..እና ምን አልባት በእንቅልፍ ልብሽ ድምጽ የሠማሽ መስሎሽ ነው... አሁን እኔ የምመክርሽ ልክ እንደወላጆችሽ በእኛ ላይ እምነትሽን ጥለሽ ያለምንም ስጋት የሠላም እንቅልፍሽን እንድትተኚ ነው።››
በተራዋ እሷ ፈገግ አለች
"ምነው አላመንሺኝም?"
‹‹አረ በደንብ አምኜሀለው..በሉ ደህና እደሩ›› አለችና ፊቷን አዙራ ወደ ቤት ተመለሰች..‹‹እንዴት አድሮጎ ነው ከእይታቸው ተሰውሮ ሊገባ የቻለው?ይሄን ያህል እንዳጃጅላቸው ቢሰሙ ምን ይሰማቸዋል?››እነዚህንና መሠል ገራሚ ጥያቄዎችን በምናቧ እያብሠለሠለች የሳሎኑን በራፍ እንደነበረ መልሳ በመቀርቀር ድምፅ ላለማሠማት እየተጠነቀቀች ወደ ኪችን ሄደች‹‹...ምን አልባት ምግብ ከቀመሠ ረጅም ጊዜው ይሆናል ..ሊረብ
በው ይችላል›› በማለት የተወሰነ ምግብና የሚጠጣ ነገር ይዛ ወደ ክፍሏ ተመለሰች .፡፡
ከፍታ ስትገባ ክፍል ውስጥ የለም ፡፡ አመዷ ብን አለ"ተመልሶ ሄደ እንዴ?"አንገቷን ወደላይ ቀስራ ተመለከተች …በሽንቁሩ ወደላይ ስታማትር ከሰማዩና ሰማዪ ላይ ከተንጠባጠብት ከዋክብት ውጭ የሚታይ ምንም ነገር የለም።የያዘችውን ምግብና መጠጥ ጠረጰዛ ላይ አስቀምጣ በራፍን መልሳ ቀረቀረችና ተንደርድራ ወደ ሻወር ቤት በመሄድ በራፍን በልቅጣ ከፈተችው
..ረጂም የእፎይታ ትንፋሽ ተነፈሰች..."አለህ?"አለችው፡፡ መለመላውን ቆሞ ከላይ በሚፈሰው ውሀ ሰውነቱን በማስገረፍ ላይ ያለውን ጉብል ወጣት
የሻወሩን ውሀ ዘጋና"ምነው እንድሄድ ጠብቀሽ ነበር እንዴ?"
‹‹አረ በፍፅም "አለችው ልስልስ ባለ ሰርሳሪ ድምፅ....
.ወደ እሷ ተንቀሳቀሰ...ወደኃላዋ ለመንቀሳቀስ አሰበች… ግን ደግሞ ልክ በእጆቾ ከያዘቻቸው የሻወር በራፍ ጋር አቆራኝተው እንዳሰሯት ነገር ምንም ማድረግ አልቻለችም..ቀኝ እጇን ያዘና እየጎተተ ወደ ውስጥ አስገባት‹‹...ምን ሊያደርገኝ ይሆን?››የልቧ ምት በእጥፍ ጨመረ"በቃ ሊገድለኝ ነው..."ብርክ ያዛት ...ምንም ለመታገል አልሞከረችም...ከእሱ የሚመጣውን ማንኛውንም ነገር ሁሉ በፀጋ ለመቀበል ከወሰነች ቆይታለች...ይሁንና አሁን እንዲህ የቁርጡ ቀን ሲመጣ በፍራቻ ጣር ከመቃተት ልታመልጥ አልቻለችም..አይን አይኑን እያየች በሚለማመጥ አንደበት"እስቲ ምን አስቸኮለህ?" አለችው፡፡
"ለምን አልቸኩል...በጣም እኮ ናፍቀሺኛል"
"ሰው የናፈቀውን ለመግደል እንዲህ አይቸኩልም"
"የምን መግደል...?ዛሬ የማፈቀር እንጂ የመግደል ሙድ ላይ አይደለውም።"
ወደራሱ ጎተታትና ከራቁት ሠውነቱ ጋር አጣበቃት ...ትንፋሽ እስኪያጥራት ከንፈሮቾን መጠጣቸው...ከዛ ከራሱ አራቃትና የለበሰችውን ጋወን ከላዬ አውልቆ ወለሉ ላይ ወረወረው...ላመል ያህል ሰውነቷ ላይ በተጣለ ስስ ቢጃማ ብቻ ቀረች..
…መልሶ ወደራሱ ጎተታትና ከጠንካራ ደረቱ ላይ ለጠፋት...ጠቅላላ የሠውነቱ ልስላሴ ሲመቻት ከታች ግን ቆረቆራት .."".አፍቅረኝ...በጣም እንድታፈቅረኝ እፈልጋለው"አለችው..፡፡
"በዛ ጥርጣሬ አይግባሽ...በነፍሴ ጭምር ነው የማፈቅርሽ...እሱን ደግሞ በደንብ ታውቂያለሽ"አያለ ሻወሩን ከፈተው..ሿሿሿዋዋዋዋዋ...እንዳቀፋት በቀጥታ ቆሙ..ከሻወሩ ጭንቅላት እየተበታተነ ወደታች እየተስፈነጠረ የሚረግፈው ውሀ በሁለቱ ጭንቅላት ጋር እየተላተመ መላ ሰውነታቸውን ያረሰርስ ጀመር ...ቀኝ እጅን በወገቧ አሽከርክሮ እንዳቀፋት በግራ እጅ ቢጃማውን ከታች ጀምሮ ወደላይ መሠብሠበብ ጀመረ..ከዛ ወደላይ ሰበሰበ..በሁለት እጅ ወደላይ በመሳብ በጭንቅላቷ ሞሽልቆ በማውለቅ ልክ እንደ ጋወኑ ወለሉ ላይ ወረወረው...ቀኝ እጅን መልሳ በወገቧ ዙሪያ አሽከረከረና አቀፋት ..ከሰውነቱ ጋር ያለርህራሄ በኃይል አጣበቃት ..ጡቶቾ ተጨፈለቁ....ቃተተች....ግራ እጅን በፓንቷ እና በመቀመጫዋ መካከል ሰነቀረቸው........የሆነ ህልም ውስጥ ያለች ነው የመሠላት...ለመጀመሪያ ጊዜ ድንግልናዋን ባስወሰደች ቀን የተሠማት አይነት ውጥረት ውስጥ ነው የገባችው..ጉጉት...ፍር
ሀት...ደስታ...ዝብርቅ ያለ የሚያንሳፍፍ ስሜት....ይሄ ስሜት ለቢላል ካላት የተለየ ፍቅር ይሁን ወይስ ከወንድ ጋር መተኛት ካቆመች አመት በላይ ስለሆናት አልገባትም....ከንፈሯን በረጅሙ ሲመጣቸው..ከጠንካራ ደረቱ ጋር አጣብቆ ጡቶቾን ሲጨፈልቃቸው..ቀኝ ቂጧን በግራ እጅ ጭምቅ ሲያደርጋት..እና እንትኑ ጭኗ መካከል ድንገት ገብቶ ሲርመሠመስ...እነዚህን ሁሉም ልክ እንደሙሉ ባንድ ህብራቸውን ጠብቀው በተመሳሳይ ጊዜ ሲፈፀሙ....ሲፈን በዛው መጥፋት ማለት ነው የተመኘችው....ሳትነቃ ለዘላለም በዛ ስሜት ውስጥ መቆየት..፡፡

ይቀጥላል.....


ሀሳብ አስተያየታችሁን
@itsmezeeddr
አድርሱኝ


ቶሎ እንዲለቀቅ እንዳይረሳ
413 viewsጌሰም, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 20:37:05 ነፍስ ስታፈቅር
ምዕራፍ -21

ደራሲ ዘሪሁን ገመቹ

//
ሄኖክ ነገሮች ሁሉ ከእቅድና ከቁጥጥሩ ውጭ እያፈተለኩ ተቸግሯል።‹‹ፊት ለፊት ተቃጥረውና ተዘጋጅተው የሚገጥሙት ጠላት እንዴት የተባረከ ነው›› አለ.‹‹.እኔ ነኝ እንጂ ከመንፈስ ጋር ድብብቆሽ የምጫወት"ሲል ተማረረ......አሁን ቢላል እስኪገኝና በቀጠራቸው ሰዎች እስኪያስገድለው ድረስ ዝም ብሎ እያማረረ ከሚቀመጥ መስራት የሚችለው አንድ ነገር እንዳለ ተሠማው....ከሲፈን ጋር ያለውን የሻከረ ግንኙነት ማለስለስ...አዎ ይሄ ሁሉ ፈተናና ውጣ ውረድ እሷን የራሱ ለማድረግ ነው...ከሰሞኑ ደግሞ በመካከላቸው በተፈጠረ ተደጋጋሚ ግጭት እና መፋተግ የተነሳ በጣም እንደተራራቁ ይሰመዋል ..ደግሞም ተራርቀዋል፡፡:ስልኩን እንኳን ማንሳት ካቆመች ቀናቶች አልፈዋል...፡፡ይሄም ቢሆን ግን በህይወቱ ሌላ ጥሩ ዜና አልጠፋም. …ከእሷ አባት ጋር ተዋውቀዋል..ከዛም አልፈው እሷን በተመለከተ ሊመካከሩና መፍትሄ ሊያበጅ ከሶስት ጊዜ በላይ በአካል ተገናኝተው አውርተዋል...በእሷ ላይም ዶልተዋል።ይሄንን ጉዳይ እሷ ፈፅሞ አታውቅም።
እና ለሄኖክ ከሲፈን ጋር ቀለበት ካሠረበት ቀን ብኃላ የገጠመው አንድ መልካም ነገር ከአባትዬው ጋር የፈጠረው መግባባትና በመተባበር ለአንድ አላማ አብሮ መስራት መቻሉ ብቻ ነው፡፡..እና አሁን ከሲፈን ጋር የተፈጠረውን መሻከር ለማለዘብ ሽማግሌ በሚቀጥለው እሁድ መላክ አለበት ..ይሄ የእሱ ብቻ እቅድ አይደለም የሲፈን አባትም ምክር አለበት...ክፍሉን ለቀቀና ወደ አባቱ ክፍል አመራ...አንኳክቶ ገባና ቀጥታ ወደጉዳዩ ገባ
"አባዬ በዚህኛው እሁድ ሌላ ኘሮግራም እንዳይዙ ለሽማግሌዎቹ ደውልና ቀድመህ አሳውቃቸው"
‹‹እሺ..እደውልላቸዋለው..አንተ አታስብ"
‹‹እሺ አባዬ አመሰግናለው"አለና እንደአመጣጡ በፍጥነት ፊቱን አዙሮ ሊሄድ ሲል "ሄኖኬ"ጠሩት
‹‹አቤት አባዬ››
አንድ ነጭ ፓስታ አቀበሉት‹‹ምንድነው አባዬ?››
‹‹አላወቅኩም...ሲፈን ነች የላከችልህ"
የሲፈንን ስም ሲሰማ ጊዜ አላጠፋም …ተስገብግባ የመንጠቅ ያህል ከአባቱ እጅ ፓስታውን ተቀበለና ወደክፍሉ ተንደረደረ….ገባና መቀመጥ እንኳን ሳይሞክር ፓስታውን ከፈተው..ውስጡ ያለውን ወረቀት ሲያወጣ የሆነ ነገር ተስፈንጥሮ ወለሉ ላይ ወደቀ...አይኑን የወደቀው ነገር ምንነት ለማወቅ አንከራተተ..ኪሊሊሊሊሊ እያለ የሚሽከረከረው ጥቂት አንፀባራቂ ብረት ነው..ጎንበስ ብሎ አነሳው. ቀና ማለት ከበደው ፡፡ከወገብ ላይ የሆነ ደም ስር ጧ ብሎ የተበጠሰ መሠለው...፡፡እጅ ላይ ያለው ቀለበት ነው..፡፡ሲፈን ጣቶች ላይ በደስታ በሰከረ መንፈስ ውስጥ ሆኖ በኩራት ያጠለቀላት ውድ ባለ አልማዝ ፈርጥ ቀለበት..
‹‹.እስከወዲያኛው አልፈልግህም እያለቺኝ ነው"ሲል ድምፅ አውጥቶ ጨኸ.."እገድላታለው...የእኔ ካልሆነች የማንም አትሆንም...መሞት አለባት….ቢላል የተባለው ጂል ተሳክቶለት ባይገድላት እንኳን እኔ አለቃትም"...ወሰነ
/// ሲፈን
በመከራ ስትገላበጥ ቆይታ ነው እንቅልፍ የወሰዳት...‹‹ ከመቼው ነጋና ነው የሚቀሰቅሱኝ...?ደግሞስ ለምን ይቀሰቅሱኛል..?.ምን ተፈጠረ.?.›ስትል አጉተመተመች፡፡እንደምንም ተንጠራራችና አይኖቾን አጨንቁራ ከፈተች..... እባብ እንደተጠመጠመበት ሰው ጆሮ ሰንጣቂ ጩኸቷን ለቀቅችው…. ከአ
ልጋው ተስፈንጥራ በመውረድ ወለሉ ላይ በባዶ እግሯ ቆመች….በአንድ ሜትር ርቀት ፊት ለፊቷ ተገትሮ ቆሟል...ጩኸቷን የሠሙት እናቷና ሰራተኛዎ እየተጋፍ መጥተው በራፍን በማንኳኳት ላይ ናቸው፡፡
"ልጄ ሰላም ነሽ..?"
"በራፍን ክፈቺ"
ሲፈን በቆመችበት ወደበራፍ አይኖቾን ላከች. ….እንደተቀረቀረ ነው ‹‹...ታዲያ በየት ገባ?›እራሷን ነው ምትጠይቀው
"እማዬ ሰላም ነኝ ...ቃዠቼ ነው።"
"እኔን ልጄ..ምነው አመመሽ እንዴ?"
"ደህና ነኝ እማዬ"
"ክፈቺልኝና አብሬሽ ልተኛ"
"እማዬ...ሠላም ነኝ አልኩሽ እኮ..አሁን ሂጂና ተኚ ..እኔም ልተኛበት"
"እሺ ካልሽ ልጅ ..ደህና እደሪ ...ከፈለግሺኝ ጥሪኝ ወይም ደውይልኝ"
"እሺ እማዬ.."
.የእግራቸው ኮቴ እየራቀ ሲሄድ ሰማች….ዘላ ተጠመጠመችበት...እያገላበጠች ሳመችው..ግንባሩን ..ጉንጩን ..ከንፈሩን ምንም አልቀራትም...አዎ ህልም አይደለም ሰውነቱን እየዳበሰችው ነው..ጠረኑን ወደውስጧ እየማገችው ነው፡፡ከራሷ አራቀችውና መላ ቁመናውን መረመረችው ...ድባይ ወይም አውስትራሊያ ለእረፍት ሰነባብቶ የመጣ ነው የሚመስለው።ጉንጮቹ ሞልተዋል ..ፊቱ ጠርቷል...ጥርሶቹ እንደበፊቱ ፍፅም ነጭ ናቸው...አለባበሱ ዝንጥ እንዳለ ነው፡፡
"እዚህ ክፍል እንዴት ገባህ...?ዘበኛቹን በምን አስማት አለፍካቸው?የሳሎኑን በር ማን ከፈተልህ?ይሄንንስ ክፍል እንዴት?"ማለቂያ የሌለው ግትልትል ጥያቄ፡፡
ወደ ላይ አይኑን አንጋጠጠ..ወደኮርኒሱ እሱን ተከትላ እሷም አንጋጠጠች"ዉይ በፈጣሪ ...አንተ ማፍያ ነበርክ እንዴ ?" ከበላዩ ያለው ኮርኒስ ሆነ ከእሱ በላይ ያለው ቆርቆሮ ሰው ሊያሾልክ በሚችል መጠን በክብ ተቀርፎ ወጥቷል..ቀጥታ ሰማዩ ላይ የተንጠባጠብት ደማቅና ደብዛዛ ኮከቦች ጭምር በጥራት ይታያሉ።
እስከአሁን እራሷም ቆማ እሱንም አቁማ መሆኑን ስታስታውስ ጎተተችና አልጋው ጠርዝ ላይ አስቀመጠችው...
‹‹ሰላም ነህ ግን..?.ውዴ አንተን ለመፈለግ እኮ ያላስበረበርኩት የአዲስአባ ጥግ አልነበረም...ምነው እንዲህ ጨከንክብኝ..?.እኔስ ይሁን እንዴት በእናትህ እንዲህ ልትጨክን ቻልክ....?በጣም ነው አኮ ውስጤን ያሰቃየኸኝ...፡፡ልቤ እስኪደክማት ድረስ...አእምሮዬ እንዴት እንደሚታሰብ ግራ እስኪገባው ድረስ....ማን መሆኔ ሁሉ እስኪጠፋኝ ድረስ ነው የተሰቃየውብህ...››ከአንጀቷ ያለምንም ይሉኝታ የውስጧን አውጥታ ተናዘዘችለት፡፡
"እንግዲያው ባለውለታሽ ነኛ"
‹‹እንዴት ማለት የእኔ ውድ?"
‹‹እንዲህ ከስርሽ ርቄ ባልጠፋ ስለእኔ እንዲህ አይነት ስሜት እንደሚሰማሽ ማወቅ አትቺይም ነበር"
"እሱስ እውነትህን ነው....በጣም እንደማፈቅርህ አሁን መናዘዝ አለብኝ"
"ግን እኮ ሌላ ሰው ልታገቢ ነው?"
"እሱን አሁን እርሳው....ደግሞም እኮ አንተም ልትገድለኝ እቅድ አለህ?"
"ያ እቅድ የእኔ አይደለም ...የአማልክቱ ነው....እስከአሁንም የውሳኔ ለውጥ መኖሩን አላውቅም"ኮስተር ብሎ ነው እንዲህ ሚላት።
"ጉዳዬ አይደለም...አንተ የሌለህበት ኑሮም ያው ከሞት አንደማይለይ በሰሞኑ ሁኔታዬ አረጋግጬያለው... ለማንኛውም ስትገባ ዘበኞቹ እንዳላዩህ እርግጠኛ መሆን አለብኝ..በራፍን ከውጭ ቆልፌብህ ሄዳለው ...እስከዛ ሻወር መውሰድ ትችላለህ"
"አዎ መታጠብ ፈልጋለው..ለራስሽ እርግጠኛ ለመሆን ሂጂ....ስገባ ማንም ሊያየኝ እንደማይችል ግን እርግጠኛ ነኝ"
"እንደዛ ከሆነ ደስ ይለኛል...ለማንኛውም መጣው"አለችና በለበሰችው ስስ ቢጃማ ላይ ወፈር ያለ ጋወን ደርባበት እንዳለችውም ክፍሉን ከውጭ ቆለፈችና በዝግታ እየተራመደች ወደሳሎን አመራች...ከውስጥ እንደተቆለፈ ነው… ቀስ ብላ ከፈተችውና ወደውጭ ወጣች...ሁሉ ነገር ፀጥ ብሏል..ዘበኞቹ በንቃት የበራፍን ግራና ቀኝ ይዘው ሁለቱም ዘመናዊ ክላሻቸውን ሰድረው ከወዲህ ወዲያ ይንጎራደዳሉ፡፡
380 viewsጌሰም, 17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 17:50:05 ‹‹በዛ ጥርጣሬ አይግባዎት ጋሼ…ምን አልባት ጊዜ ሚያመጣውን ነገር ምን እናውቃለን..እኔም ልክ ንግስት እንደወሰነችው አይነት ውሳኔ ወስን ይሆናል›› ፀጥ አሉ…ይሄንን ከእሷ አንደበት ለዛውም እንዲህ በቅርብ እሰማለው ብላው አስበው አያውቁም ነበር ‹‹ጋሼ አሉ?›› ‹‹አዎ.አለው፡፡ ልጄ እኔ የፈለግሽውን ውሳኔ ብትወስኚ ከጎንሽ ነኝ..….ከአባትሽ ገር የገባሽውን ውል አውቃለው…ልብሽን የሚያቀልጠውንፍቅርሽን…
412 viewsጌሰም, 14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 16:57:15 ሆጃ ነስሩዲን በህዝብ ፊት የመናገር ልምድ ብዙም የለውም።በአንድ የህዝብ ንግግሩ ወቅት እንዲህ በማለት ጀመረ...
"ወዳጆቼ...እዚህ ስመጣ የምናገረውን የምናውቀው እኔ ና አንድ አላህ ብቻ ነበርን።... አሁን የምናገረውን ግን የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው "

ሳቅ በሳቅ
415 viewsImrodatus , 13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ