Get Mystery Box with random crypto!

‹‹በዛ ጥርጣሬ አይግባዎት ጋሼ…ምን አልባት ጊዜ ሚያመጣውን ነገር ምን እናውቃለን..እኔም ልክ ንግ | ከመጽሐፍት መንደር💠💫

‹‹በዛ ጥርጣሬ አይግባዎት ጋሼ…ምን አልባት ጊዜ ሚያመጣውን ነገር ምን እናውቃለን..እኔም ልክ ንግስት እንደወሰነችው አይነት ውሳኔ ወስን ይሆናል›› ፀጥ አሉ…ይሄንን ከእሷ አንደበት ለዛውም እንዲህ በቅርብ እሰማለው ብላው አስበው አያውቁም ነበር ‹‹ጋሼ አሉ?›› ‹‹አዎ.አለው፡፡ ልጄ እኔ የፈለግሽውን ውሳኔ ብትወስኚ ከጎንሽ ነኝ..….ከአባትሽ ገር የገባሽውን ውል አውቃለው…ልብሽን የሚያቀልጠውንፍቅርሽን…