ሆጃ ነስሩዲን በህዝብ ፊት የመናገር ልምድ ብዙም የለውም።በአንድ የህዝብ ንግግሩ ወቅት እንዲህ በማለት ጀመረ... "ወዳጆቼ...እዚህ ስመጣ የምናገረውን የምናውቀው እኔ ና አንድ አላህ ብቻ ነበርን።... አሁን የምናገረውን ግን የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው " ሳቅ በሳቅ 415 viewsImrodatus , 13:57