Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-01-07 21:11:03 ​ሃናንን በጣም እወዳት ነበር እሷም እንደዛው ለዛ ነው ትምህርት ላይ እያለን ኒካህ ያሰርነው።

ከኔ ይበልጥ የሷ ፍቅር ከፍ ይል ስለነበር ነፃነቴን አሳጣቺኝ በ ቀን ከ 10ጊዜ በላይ ትደውላለች ምሳ ፣ ቁርስ ፣ እራት ፣ መክሰስ ጭምር መብላቴን ታረጋግጣለች። ሰለቸኝ!!

አንድ ቀን እንቅልፌን ልተኛ እየተዘጋጀው እያለ ስልኬ ላይ መልዕክት ገባ ሃናን ነበረች ቀን ስላወራን መልዕክቱን ሳልከፍተው ተኛው።

ጠዋት ስነሳ እናቴ እያለቀሰች ትቀሰቅሰኛለች ምን እንደሆነች ስጠይቃት ...... ሙሉን ለማንበብ
ወላሂ ዉሸት አይደለም
     ሙስሊም አይዋሽም

............OPEN...........
1.2K views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒, 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 16:13:02
#የነቢዩላሂ_ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) የህይወት ታሪክ በድምፅ መስማት ወይም በፅሁፍ ይፈልጋሉ?
እንግድያውስ ከ1-8 ክፍሎች አዘጋጅተን ከች ብለናል ወደ ቻናላችን በመቀላቀል የውዱን ነቢ ታሪክ ይስሙ/ያንብቡ።

ሙሉውን ለማግኘት ከፈለጉ ከስር ሙሉውን ለማግኘት ሚለውን ሲጫኑ ቀጥታ ታሪኩ ጋር ይወስዳችኃል።

ማሳሰቢያ:– የውሸት ማስታወቂያ አይደለም ተለቋል፤ገብታቹ ማየት ነው።

ሙስሊም አይዋሽም ውሸት ሀራም ነው
1.9K viewsМαнɪᴛɪ, 13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 16:12:44
አለምን በእምባ ያራጨ የሁለቱ ፍቅረኛሞች እውነተኛ ልብ የሚነካ አሳዛኝ ታሪክ የዚህ ታሪክ ተቋዳሽ ይሁኑ
ልበዎ ለፍቅር ይከፈታል ያንቡት
1.9K viewsМαнɪᴛɪ, 13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 13:52:31
የትኛውን ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ? ?
59 views◔͜͡◔hayu_smile :) ◔͜͡◔, 10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 21:53:29
ሁላችሁ ተሳተፉ ውዶቼ የጁምአ ቀን ጥያቄ ነው 200 ብር ሽልማት አለው!

1, ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የጁምአ ቀን ሱና አይደለም??

ሀ) ሲዋክ መጠቀም ለ) ለወንድ ሽቶ መጠቀም

ሐ) ገላን መታጠብ መ) ለሴት ሽቶ መጠቀም

ሁላችሁም ተሳተፉ መልካም ጁምአ መልካም ዕድል
445 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 22:00:11 የፍቅረኛችሁን ሰው ስም የመጀመርያ ፊደል በመጫን የምታገኙትን የፍቅር ቻናል ተጋበዙልኝ ︎


ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
373 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 19:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 14:16:22
የነቢዩ ﷺ እናት ስም ማን ይባላል ?

ቀላል ጥያቄ ነው ሁላችሁም ተሳተፉ
ከመለሱ ልዩ ቻናል ይጋበዛሉ!
318 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 22:06:36
እሰልምልሻለሁ

(ክፍል አንድ)
፨፨፨
በወላጅ ጥብቅ ክትትልና ድጋፍ አደገች፡፡ ያዉም በምቾትና በድሎት፡፡ የምትፈልገው ሁሉ እየተሟላላት፡፡ ቅርበቷ ይበልጥ ለአባቷ ነው፡፡ ሲበዛ ትወደዋለች፡፡ አምርሮ ይወዳታልም፡፡ ይሳሳላታል፡፡ ዘወትርም ይመክራታል፡ ትምህርቷ ላይ እንድታተኩር፣ ከዓላማዋ እንዳትዘናጋ፣ ጥሩ ጓደኞች እንዲኖራት፣ በኢማኗ እንድትጠነክር፣ በሶላቷ እንድትበረታ … የሁልጊዜ ምክሩ ነው፡፡

አደገች፣ በአካልም በዕድሜም ጠነከረች፡፡ 18ኛ ዓመቷን ያዘች፡፡ 11ኛ ክፍል ደረሠች፡፡
ከዕለታት አንድ ቀን......ሙሉውንን ለማንበብ JOIN ሚለውን ይጫኑ
395 viewsМαнɪᴛɪ, 19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 20:02:42
"ሁሉም ሰው የዕድል እና የስኬት ሚስጥር ቁልፍ ይፈልጋል ... ጥቂቶች ግን ከአላህ ጋር ያለው ቅንነት( ኢኽላስ) ዋናው ቁልፍ እንደሆነ ያውቃሉ."
┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
1.6K viewsМαнɪᴛɪ, edited  17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 20:00:36
ቁንጅና ለትዳር ዋስትና #አይሆንም

ጥሩ ቤት ውስጥ መኖር ,
የደስታ ምንጭ #አይሆንም

አዎ በምክንያት ነዉ።
┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
1.5K viewsМαнɪᴛɪ, edited  17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ