Get Mystery Box with random crypto!

እሰልምልሻለሁ (ክፍል አንድ) ፨፨፨ በወላጅ ጥብቅ ክትትልና ድጋፍ አደገች፡፡ ያዉም በምቾትና | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

እሰልምልሻለሁ

(ክፍል አንድ)
፨፨፨
በወላጅ ጥብቅ ክትትልና ድጋፍ አደገች፡፡ ያዉም በምቾትና በድሎት፡፡ የምትፈልገው ሁሉ እየተሟላላት፡፡ ቅርበቷ ይበልጥ ለአባቷ ነው፡፡ ሲበዛ ትወደዋለች፡፡ አምርሮ ይወዳታልም፡፡ ይሳሳላታል፡፡ ዘወትርም ይመክራታል፡ ትምህርቷ ላይ እንድታተኩር፣ ከዓላማዋ እንዳትዘናጋ፣ ጥሩ ጓደኞች እንዲኖራት፣ በኢማኗ እንድትጠነክር፣ በሶላቷ እንድትበረታ … የሁልጊዜ ምክሩ ነው፡፡

አደገች፣ በአካልም በዕድሜም ጠነከረች፡፡ 18ኛ ዓመቷን ያዘች፡፡ 11ኛ ክፍል ደረሠች፡፡
ከዕለታት አንድ ቀን......ሙሉውንን ለማንበብ JOIN ሚለውን ይጫኑ