Get Mystery Box with random crypto!

⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤ Ι
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_historyyy — ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_historyyy
ምድቦች: ስዕሎች እና ፎቶዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.48K
የሰርጥ መግለጫ

"በጊዜያቱ እምላለሁ ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት በእውነትም አደራ የተባባሉት በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ"
ሱ,ዐስር፦(1፥3)
ለማንኛውም ጥያቄ እና ለማስታወቂያ ስራ ➱ @Mahiro_fkr
You tube channel➘➘➘
https://youtube.com/channel/UCUYbaX1b-BcwERNZybzSNYw

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-01-13 21:28:21
ሀዘን ይሄዳል ደስታ ተከትሎት ይመጣል
ልብም የሆነ ጊዜ የተመኘውን ያገኛል!
┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
990 views⁹, edited  18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 21:28:09
ምንም ያህል ብደክም ምንም ያህል ችግሮች ቢበዙብህም ጠንክረህ ቁም ! ጠንክሮ መቆም የትላልቆች ባህሪ ነው አላህም አይተውህም !
┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
1.0K views⁹, edited  18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 21:26:40
ከባድ ቀናቶች አይቀጥሉም
ተስፍና በአላህ ላይ ጥሩ መመካት ሰበብ ማድረስ እስካለ ድረስ..!
┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
1.0K views⁹, edited  18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 22:29:05
Kurulus osman part 165/ 166 አሁን ለማየት ከፈለጋችሁ
363 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 11:08:23
ተማሪ ሆነክ ይሄ ቻናል ከሌለክ
አንተ ጀዝባ ነክ

join ብቻ በመንካት ትደሰትበታለክ በዚህ ቻናል አንቺም ብትሆኚ
454 views◔͜͡◔hayu_smile :) ◔͜͡◔, 08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 06:51:28
ታላቁ ረመዳናችን
ጥቂት ቀናቶች ቀርተውታል።
ማን ነው እንደኔ የናፈቀው
እስት በLike አሳዩኝ
1.0K views⁹, 03:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 06:51:09
አንዳንድ ጊዜ እንዲሁ ማን እንደሚጠይቀን ለማወቅ ብቻ ብለን ልንጠፋ እንችላለን።
ምነው ጠፋህ?
የት ጠፋህ?
በሰላም ነው የጠፋኸው?
የሚሉ ቃላት የቅርበትና የወንድም እህትነት ድምፀት አላቸው። ማበረታቻም ናቸው።
ሙእሚን ይናፍቃል፣ ይናፈቃልም።
ከሚጠያየቁ፣ ከሚዘያየሩ ያድርገን።

ሲራ TUBE
t.me/+ab1ZviUdLYExZWJk
962 views⁹, 03:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 17:25:56 ሌባው የመስጂድ ኢማም

ባልና ሚስት ከረመዷን ወራት ባንዱ በሰፈራቸው የሚገኙትን  ታዋቂ የመስጂድ ኢማም ለፊጥራ ጋበዟቸው። ኢማሙም ግብዣውን በክብር ተቀበሉ። የቤቱ እማወራ የምግብ ማዕዱን ለማዘጋጀት ተፍ ተፍ እያለች ሳለ ገንዘቧን  ጠረጴዛው ላይ ጥላ ወደ ኩሽና አመራች። ፊጥራው ተጠናቀቀ። ኢማሙም ሄዱ። ሚስት ገንዘቧ እንደጠፋ አስተዋለች። «ገንዘቡን የሰረቀው ማን ነው?» ተብሎ አይጠየቅ ነገር ባልና ሚስት ልጆች የሏቸውም። በወቅቱ ወደቤት የመጡት የመስጂዱ ኢማም ብቻ ናቸው። ውስጧ በጥርጣሬ ተናጠ።ከዛ ኢማሙ ጋር ሄዳ በንዴት ...
  ታሪኩን ለመጨረስ open
ሙስሊም አይዋሽም
open ስትሉት አዛው ወደ ታሪኩ ይወስዳቹሀል ሳክስ አይደለም
54 views𝐒̧𝐔𝐃€𝐘𝐒, 14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 15:52:02
#ፊርደውሰ

በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ልብ አንጠልጣይ
...................
ምርጥ አጓጊ የፍቅር ታሪክ

ይህንን አጓጊ ታሪክ ለማንበብ..
↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴↴
ይቀላቀሉን⇊                     ይቀላቀሉን⇊
https://t.me/+U3TA8aXXRwT-Tpoa
https://t.me/+U3TA8aXXRwT-Tpoa
450 views⁹, 12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-11 15:43:02
ታላቁ ረመዳናችን
ጥቂት ቀናቶች ቀርተውታል።
ማን ነው እንደኔ የናፈቀው
እስት በLike አሳዩኝ
1.1K views⁹, 12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ