Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ጊዜ እንዲሁ ማን እንደሚጠይቀን ለማወቅ ብቻ ብለን ልንጠፋ እንችላለን። ምነው ጠፋህ? የት | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

አንዳንድ ጊዜ እንዲሁ ማን እንደሚጠይቀን ለማወቅ ብቻ ብለን ልንጠፋ እንችላለን።
ምነው ጠፋህ?
የት ጠፋህ?
በሰላም ነው የጠፋኸው?
የሚሉ ቃላት የቅርበትና የወንድም እህትነት ድምፀት አላቸው። ማበረታቻም ናቸው።
ሙእሚን ይናፍቃል፣ ይናፈቃልም።
ከሚጠያየቁ፣ ከሚዘያየሩ ያድርገን።

ሲራ TUBE
t.me/+ab1ZviUdLYExZWJk