ሁላችሁ ተሳተፉ ውዶቼ የጁምአ ቀን ጥያቄ ነው 200 ብር ሽልማት አለው! 1, ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የጁምአ ቀን ሱና አይደለም?? ሀ) ሲዋክ መጠቀም ለ) ለወንድ ሽቶ መጠቀም ሐ) ገላን መታጠብ መ) ለሴት ሽቶ መጠቀም ሁላችሁም ተሳተፉ መልካም ጁምአ መልካም ዕድል 445 views✬ ּ ִ ۫ ثبت قلبي على دينك ✬ ּ ֗, 18:53