Get Mystery Box with random crypto!

Heni Z Man (Qoricha Buda)

የቴሌግራም ቻናል አርማ henizman — Heni Z Man (Qoricha Buda) H
የቴሌግራም ቻናል አርማ henizman — Heni Z Man (Qoricha Buda)
የሰርጥ አድራሻ: @henizman
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.29K
የሰርጥ መግለጫ

All thing is there.

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-23 19:29:30

9.0K views16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 17:35:34 "ቦሰት እና ፈንታሌ ወረዳዎች ላይ አሸባሪው ፋኖ እና የአመራ ክልል መንግስት ሃይሎች እየወሰዱ ባሉት የሃይል እርምጃ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ አፈናቅለው ሰፊ መሬት መቆጣጠራቸው ተነገረ።

በወረዳዎች እየተደረገ ያለው ወረራ ፖሊቲካዊ አላማ አለው የሚሉት ነዋሪዎች በኦሮሚያ መንግስት በኩል እየተደረገ ያለ ነገር የለም ብለዋል"።

ዝርዝሩን ያንብቡ : https://omnglobal.com/am/14976/
1.9K views14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 09:41:46 ኦሮሞ አሸንፏል የሚባለው

1 OPDO ሙሉ በሙሉ ለወሬ ነጋሪ እንዳይተርፍ ተደርጎ ወደ ሲኦል ሲሸኙ

2. ፊንፊኔ ውስጥ ያለው የአፄዎቹ ሃውልት ኮተቶቹ ተጠርገው ሲፈርሱና ሲቃጠሉ

3 ሙሉ በሙሉ ልመጡ ባንዲራ ከኦሮምያ ተጠርጎ ሰባረር

3 የኦሮምያ ሲኖዶስ ሰቋቋም

4 ገንዱማ የመያራምዱ ስዋች ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ

5 ሚዲያው ሙሉ በሙሉ በኦሮሞ ቁጥጥር ስር ሲገባ

6 አፋን ኦሮሞ ከሰዋሊ ቀጥሎ በአፍሪካ ሁለተኛው በህዝብ ብዛት የሚነገር ቋንቋ እንደመሆኑ መጠን ሙሉ በሙሉ በብቸኝነት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቋንቋ ሆኖ ሱታወጅ ብቻ ነው።
1.8K views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 19:49:56

2.7K views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 19:04:04

1.5K views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 19:01:05 Channel photo updated
16:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 18:27:28 Channel name was changed to «Qoricha Buda101 (Heni Z Man)»
15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 12:09:07
ሽኔ ማን ነው?

"አንደኛ "ሽኔ" የሚባለውንም የጭራቅ ስም ራሱ መንግስት ለፕሮፖጋንዳ የፍጠረው ስያሜ ነው::በኦሮሞ ፖሎቲካ ራሱን ሸኔ ብሎ የሚጠራ ብድን የለም::ያለው "የኦሮሞ ነፃነት ጦር OLA or WBO ነው::ሸኔ መንግሥት ራሱ ያደራጀው የገዳይና እና የዘራፍ ብድን ነው::ይህ በኦሮሚያ ብልፅግና የተደራጀው ቡድን በቅርብ የደረሱትን ዘግናኝ ግድያዎችን ጨምሮ አያሌ ዘግናኝ ድርግቶችን ፍፁሞአል::

ይህ ቡድን በይፋ ስራውን የጀመረው የዛሬ 3አመት ተኩል 17 ባንኮችንን በመዝረፍ ነበር:: ይህንንም እውነታ የተናገሩት የቀድሞው የክልሉ ፀጥታ ሃላፊ ናቸው::እጅግ የሚያሳዝነው "የኦሮሞ ነፃነት ጦርን ከህዝቡ ስነልቦና እናውጣ "በሚል principle “ ግድያን , ጠለፋን (የደምብ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት) እና ገንዘብን ከህዝቡ መቀማትን የመሳሰሉትን ዘግናኝ ድርግቶችን ይፈፁም የነበረው ብድን ይህ ነው::አንዳንድ የኦሆድድ ባለስልጣናትን ያስገደለው ይህ ቡድን ነው:: ይህንን ሁሉ ስቃይ ካደረስ በሃላም " ሼኔ" የኦሮሞን ህዝብ እየገደለና እየዘረፍ ነው ብሎ በሚድያ መግልጫ ያወጣል::

እንደሚናስታውስው በጉጂ አባ ገዳዎችን ካስገደሉ በሃላ በetv, fana, obnና በሌሎችም "ሸኔ"አባገዳዎችን ገደለ ብሎ አስወራ::እውነቱ ግን ወዳው ተጋለጠ::ይህንን ደጋግመን ስንናገር ነበርን::በገለልተኛ አካልም እንድጣራ ጠይቀንም ነበር:: በገለልተኛ አካል ይጣራ የሚሉ ሰዎች ጭፍጨፋውን ማድበስበስና ጨፍጫፊዎቹን መከላከል የሚፈልጉ ሰዎች ናቸው ሲንባል ነበር። አሁን እግዚአብሔር እውነቱን አወጣ::ይህንን ሁሉ ድርግት ጠቅላይ ሚንስትሩ አያውቅም ነበር የሚባለው ነገር ውሸት ነው::ዋናው አቀናባር እርሱ ነው::የቀድሞ የኢንሳ ጥበቡን ተጠቅሞ ሲስራ ነበር ግን እግዚአብሔር አጋለጠው"::

እግዚአብሔር ይፍዳል
ቄስ ተመስገን
8.8K views09:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 22:33:06
በከንቱ የፈሰሰ የንፁሀን ደም እርስ በእርስ እያባላ እያስለፈለፋቸው ነው።
ከዚህ በኋላ! ሸኔ ሸኔ ሸኔ አትበል።
እውነታውን በቅን ልቦና ተቀበል።

የፖርላማ አባል እና የብልፅግናው ፖርቲ ከፍተኛ አመራር የሆነው ሀንጋሳ ኢብራሂም አሁን ከመሸ ከ14 ሺህ ሰው በላይ በቀጥታ እየተከታተለው በፌስቡክ ሰሞኑን በወለጋ የሚገኙ የወሎ ሙስሊሞች ላይ ትዕዛዝ ሰጥተው እየጨፈጨፉ ያሉት እነ ሽመልስ አብዲሳ ፣ አራርሳ መርዳሳ እና ፍቃዱ ተሰማ በጋራ ያሰማሯቸው ድሬድ (የሹሩባ ዊግ) ለባሾች የገዳይ ቡድን እንጂ ጃል መሮ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት እንዳልሆነ ምስክርነቱን በቀጥታ ስርጭት ሰጥቷል።
____
@QorichaBuda101
https://t.me/HeniZMan
7.9K viewsedited  19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 22:06:11
Kemant Libration Army (KLA)
4.9K views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ