Get Mystery Box with random crypto!

በከንቱ የፈሰሰ የንፁሀን ደም እርስ በእርስ እያባላ እያስለፈለፋቸው ነው። ከዚህ በኋላ! ሸኔ ሸኔ | Heni Z Man (Qoricha Buda)

በከንቱ የፈሰሰ የንፁሀን ደም እርስ በእርስ እያባላ እያስለፈለፋቸው ነው።
ከዚህ በኋላ! ሸኔ ሸኔ ሸኔ አትበል።
እውነታውን በቅን ልቦና ተቀበል።

የፖርላማ አባል እና የብልፅግናው ፖርቲ ከፍተኛ አመራር የሆነው ሀንጋሳ ኢብራሂም አሁን ከመሸ ከ14 ሺህ ሰው በላይ በቀጥታ እየተከታተለው በፌስቡክ ሰሞኑን በወለጋ የሚገኙ የወሎ ሙስሊሞች ላይ ትዕዛዝ ሰጥተው እየጨፈጨፉ ያሉት እነ ሽመልስ አብዲሳ ፣ አራርሳ መርዳሳ እና ፍቃዱ ተሰማ በጋራ ያሰማሯቸው ድሬድ (የሹሩባ ዊግ) ለባሾች የገዳይ ቡድን እንጂ ጃል መሮ የሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት እንዳልሆነ ምስክርነቱን በቀጥታ ስርጭት ሰጥቷል።
____
@QorichaBuda101
https://t.me/HeniZMan