Get Mystery Box with random crypto!

ሽኔ ማን ነው? 'አንደኛ 'ሽኔ' የሚባለውንም የጭራቅ ስም ራሱ መንግስት ለፕሮፖጋንዳ የፍጠረው ስ | Heni Z Man (Qoricha Buda)

ሽኔ ማን ነው?

"አንደኛ "ሽኔ" የሚባለውንም የጭራቅ ስም ራሱ መንግስት ለፕሮፖጋንዳ የፍጠረው ስያሜ ነው::በኦሮሞ ፖሎቲካ ራሱን ሸኔ ብሎ የሚጠራ ብድን የለም::ያለው "የኦሮሞ ነፃነት ጦር OLA or WBO ነው::ሸኔ መንግሥት ራሱ ያደራጀው የገዳይና እና የዘራፍ ብድን ነው::ይህ በኦሮሚያ ብልፅግና የተደራጀው ቡድን በቅርብ የደረሱትን ዘግናኝ ግድያዎችን ጨምሮ አያሌ ዘግናኝ ድርግቶችን ፍፁሞአል::

ይህ ቡድን በይፋ ስራውን የጀመረው የዛሬ 3አመት ተኩል 17 ባንኮችንን በመዝረፍ ነበር:: ይህንንም እውነታ የተናገሩት የቀድሞው የክልሉ ፀጥታ ሃላፊ ናቸው::እጅግ የሚያሳዝነው "የኦሮሞ ነፃነት ጦርን ከህዝቡ ስነልቦና እናውጣ "በሚል principle “ ግድያን , ጠለፋን (የደምብ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት) እና ገንዘብን ከህዝቡ መቀማትን የመሳሰሉትን ዘግናኝ ድርግቶችን ይፈፁም የነበረው ብድን ይህ ነው::አንዳንድ የኦሆድድ ባለስልጣናትን ያስገደለው ይህ ቡድን ነው:: ይህንን ሁሉ ስቃይ ካደረስ በሃላም " ሼኔ" የኦሮሞን ህዝብ እየገደለና እየዘረፍ ነው ብሎ በሚድያ መግልጫ ያወጣል::

እንደሚናስታውስው በጉጂ አባ ገዳዎችን ካስገደሉ በሃላ በetv, fana, obnና በሌሎችም "ሸኔ"አባገዳዎችን ገደለ ብሎ አስወራ::እውነቱ ግን ወዳው ተጋለጠ::ይህንን ደጋግመን ስንናገር ነበርን::በገለልተኛ አካልም እንድጣራ ጠይቀንም ነበር:: በገለልተኛ አካል ይጣራ የሚሉ ሰዎች ጭፍጨፋውን ማድበስበስና ጨፍጫፊዎቹን መከላከል የሚፈልጉ ሰዎች ናቸው ሲንባል ነበር። አሁን እግዚአብሔር እውነቱን አወጣ::ይህንን ሁሉ ድርግት ጠቅላይ ሚንስትሩ አያውቅም ነበር የሚባለው ነገር ውሸት ነው::ዋናው አቀናባር እርሱ ነው::የቀድሞ የኢንሳ ጥበቡን ተጠቅሞ ሲስራ ነበር ግን እግዚአብሔር አጋለጠው"::

እግዚአብሔር ይፍዳል
ቄስ ተመስገን