Get Mystery Box with random crypto!

Heni Z Man (Qoricha Buda)

የቴሌግራም ቻናል አርማ henizman — Heni Z Man (Qoricha Buda) H
የቴሌግራም ቻናል አርማ henizman — Heni Z Man (Qoricha Buda)
የሰርጥ አድራሻ: @henizman
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.29K
የሰርጥ መግለጫ

All thing is there.

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-01 11:08:44 የሳይበር ጥቃት SMS Phishing

ይህን Method በመጠቀም የATM ፤ የEmail ፤ የfacebook ወ.ዘ.ተ የሚስጥር ቁጥሮች በቀላሉ ይሰረቃሉ።

SMS Phishing በቀላሉ ወደናንተ Fake የሆኑ SMS በመላክ ሊያጠቋችሁ ይችላሉ።

ለምሳሌ፦ Facebook Account እንዴት ሊሰርቁ እንደሚችሉ እንመልከት...

. Facebook page በመግባት Forget Account የሚለውን ይጫናሉ

. የናንተን User Name በመጠቀም Verification Number እንዲላክ ያደርጋሉ Fbookም ወደናንተ Verification Number ይልካል

. Fake Phone Number በመጠቀም የራሳቸውን Phishing SMS ወደናንተ ይልካሉ። የሚልኩት SMS ለምሳሌ ፦ የFacebook አካውንታችሁን በተሻለ Secure ለማድረግ የደረሳችሁን 6 digit Verification Number መልሰው ይላኩ

From Facebook Company

Notes ፦ የሚደርሳችሁ በEnglish language ሊሆን ይችላል በተጨማሪም በጣም እውነት የመሰሉ SMS ነው የሚጠቀሙት እና የሞባይል ቁጥርም የሚፈልጉትን ሀገር መርጠው ሊጠቀሙ ስለሚችል በቀላሉ ልንሸወድ እንችላለን።

. 6 digit Verification Number ለነሱ ላክን ማለት BOOM Facebook አካውንታችንን በድጋሜ ልናገኘው አንችልም ማለት ነው።

ማስጠንቀቂያ

በምንም አይነት ስልክ ቁጥር ይሁን ከየትኛውም አይነት ሀገር... ከላይ እንደገለፅኩት አይነት ጥያቄ ቢያቀርቡላችሁ የትኛውንም አይነት SMS እንዳትልኩ።
1.8K views08:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 10:59:58
1.6K views07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 10:58:44 የፌስቡክ አካውንትዎን ደህንነት ለመጠበቅ ሊወሰዷቸው የሚገቡ የጥንቃቄ እርምጃዎች
=============
1. የይለፍ-ቃልዎን ደህንነት ማረጋገጥ

• የፌስቡክ አካውንቶን ለሌላ ማንኛውም የኦንላይን አገልግሎት ላይ አይጠቀሙ፤
• የይለፍ-ቃልዎን በፍፁም ለሌላ ሰው አያጋሩ፤
• የሚጠቀሙበት የይለፍ-ቃል ለመገመት አዳጋች የሆነ፣ በፍጹም የእርሶን ስም እና የተለመዱ ቃላትን ያልያዘ ሊሆን ይገባል፤
• የይለፍ-ቃልዎ ፣ኢ-ሜይልዎን፣ የስልክ ቁጥሮን ወይም የልደት ቀንዎን በፍፁም የሚጠቀም መሆን የለበትም፤

2. የሚያስሱትን ድረ-ገጽ መረጃ በፍጹም አያጋሩ

• አጥቂዎች ፌስቡክ የሚመስል የሐሰት ገጽ ፈጥረው በኢ-ሜይል አድራሻዎና በይለፍ ቃልዎ እንዲገቡ ሊጠይቁዎ ይችላሉ፤
• ሁልጊዜም መረጃ የሚያስሱበትን ድረ-ገጽ URL ትክክለኝነት ያረጋግጡ፤ አጠራጣሪ ነገር ሲያጋጥሞ www.facebook.com በማፈላለጊያው ላይ በመጻፍ ወደ ትክክለኛው የፌስቡክ ገጽ ለመመለስ ይሞክሩ፤
• ከሜታ /Meta/ ወይም ፌስቡክ የሚላክሎትን ኢ-ሜይል በፍጹም ለሌላ ሰው አያጋሩ፣ በተለይም ስለ አካውንቶ ምስጢራዊ መረጃዎችን የያዙ ከሆነ፤
• ስለፊሺንግ ጥቃት እና ጠንካራ የይለፍ-ቃል አጠባበቅ ላይ ያለዎትን እውቀትና ግንዛቤ በየጊዜው ያሳድጉ፤

3. ኮምፒውተርዎን ለሌላ ሰው የሚያጋሩ ከሆነ የፌስቡክ አካውንቶን ዘግተው መውጣትዎን /Log Out/ ማድረግዎን አይዘንጉ፤

• ኮምፒውተርዎን ዘግተው ሳይወጡ ወይም መሣሪያዎን ያዋሱ ከሆነም ከርቀት እንዴት መውጣት /Log Out Remotely/ እንደሚችሉ ይወቁ፤
• ከርቀት ሆነው ለሌላ አካል ካዋሱት ኮምፒውተር ላይ ለመውጣት(log out) ለማድረግ ወደ ፌስቡክ "Security and Login Setting" ሲገቡ ከዚህ በፊት ይገቡባቸው የነበሩ መሣሪያዎችን ዝርዝር የሚያቀርብልዎ ሲሆን ከዚህ ውስጥ የሚፈልጉት መሣሪያ ላይ "Logout" የሚለውን ትዕዛዝ በመጫን መውጣት ይችላሉ፤

4. ከማያውቋቸው ሰዎች የጓደኝነት ጥያቄ ሲላክልዎ አይቀበሉ

• ጠላፊዎች ሰዎችን ለማጥመድ ሲፈልጉ ሀሰተኛ አካውንት ሊፈጥሩ ይችላሉ፤
• የጠላፊዎች ጓደኛ መሆን ምን አልባት የእርሶን የፌስቡክ የፊት ገጽን /Timeline/ ሊበክሉ፣ የተለያዩ ጉዳዮችን በገጾ ላይ ሊያጋሩ ወይም በካይ መልዕክቶችን በመልዕክት መቀበያዎ ሊልኩብዎ ይችላሉ፤

5. ከበካይ ሶፍትዌሮች እራሶን ይጠብቁ

• አጥፊ ሶፍትዌሮች ኮምፒውተሮች፣ ሰርቨሮች /Server/ ወይም የኮምፒውተር ኔትወርክ ላይ ጉዳት ሊጥሉ ይችላሉ፤
• የተበከለ ኮምፒውተር ወይም መሣሪያ ምን ዓይነት ባህሪያት እንደሚያሳዩ እና እነዚህን በካይ ሶፍትዌሮችን እንዴት ማስወገድ እንደሚችሉ በሚመለከት ያለዎትን እውቀት ያዳብሩ፤
• ማፈላለጊያዎትን በየጊዜው ያዘምኑ፣ አጠራጣሪ መተግበሪያዎችን እና የማፈላለጊያ ማስታወቂያዎችን ያስወግዱ፤

6. አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችን /Links/ ከሚያውቁት ጓደኛ ወይም ድርጅት እንኳ ቢላክልዎ ከመክፈት ይቆጠቡ

• እነዚህ በፌስቡክ ወይም በኢ-ሜይል የሚላኩ ማስፈንጠሪያዎች /Links/ ሊሆኑ ይችላሉ፤
• ፌስቡክ ወይም Meta የይለፍ-ቃሎን በኢ-ሜይል እንዲያስገቡ በፍጹም እንደማይጠይቅዎ ይወቁ፤
• አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያ ሲያጋጥሞ ለፌስቡክ ሪፖርት /report it/ ያድረጉ፤

7. ተጨማሪ የደህንነት መጠበቂያ መንገዶችን ይተግብሩ

• ከማይታወቁ አድራሻዎችና መሣሪያዎች ወደ አካውንትዎ የመግባት ሙከራ ሲደረግ የጥቆማ መረጃ እንዲደርሶ /get alerts about unrecognized logins/ ያድረጉ፤
• ባለሁለት ደረጃ የማንነት ማረጋገጫ ዘዴ /Set up two-factor authentication/ ይጠቀሙ፤
• ሌሎች የደህንነት ጉዳዮችን በተመለከተ የፌስቡክ Help & Support ላይ በመግባት ያለዎትን ግንዛቤ በየጊዜው ያሳድጉ፤
1.8K views07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 10:59:21 https://www.19fortyfive.com/2022/08/abiy-ahmed-gets-a-lifeline-from-world-bank/
767 views07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 10:35:29
#HundaaHiikaa
#FreeThemAll
#FreeAllOromoPloticalPrisoners
2.4K views07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 08:37:56 በፊንፊኔ ላይ የኦሮሞ ህዝብ ያለውን ህገመንግስታዊ መብት በሚሸራርፍ መንገድ ተቀመጠ የተባለው የአስተዳደር ወሰን ተቀባይነት እንደማይኖረው ተገለፀ።

በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት የህግ እና አስተዳደር ባለሞያዎች ሰሞኑን በፊንፊኔ ዙርያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን እና የከተማው አስተዳደር መካከል የተደረገው ስምምነት ህገመንግስታዊ አይደለም ብለዋል።

በጉዳዩ ዙርያ አስተያየታቸውን ለኦ ኤም ኤን የሰጡት የፊንፊኔ ከተማ ነዋሪዎች በበኩላቸው መንግስት ጉዳዩን ህግን መሰረት ባደረገ መልኩ ሊፈታ እንደሚገባ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ያንብቡ : https://omnglobal.com/am/15247/
1.8K views05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 09:06:32 ምርጥ የኦሮሞ ሚዲያዎች እና አክቲቪስቶች ቴሌግራም ቻናሎቻቸው !
**********
ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘትና ለመከታተል በብዛት የፌስቡክ አካውንታቸውን በውሸት ሪፖርት እያደረጉ ሲያዘጉባቸው በ Telegram channel መጥተዋል። የቴሌግራም ቻናሎቻቸውን Join አድርጉ!ለተከታዮቻችሁም በፌስቡክ እና በቴሌግራም Share ማድረጉን አትርሱ።

1- Dr. Tsegaye R Ararsaa
https://t.me/Tsegaye_R_Ararsaa
2- Heni Z Man
https://t.me/HeniZMan
3-Daniel Dhaba
https://t.me/danny4677
4-Save Oromia
https://t.me/HawiiEr
5-Dr. Etana Habte
https://t.me/etanahabte
6- prof. Ezekiel Gebissa
https://t.me/egbissa
7- Kush Media Network
https://t.me/KMN12345medianetwork
8-Freedom (My Oromia)
https://t.me/My_Oromia
9- Oromia Media Network
https://t.me/oromiamedianetworks
10- Dr. Henok Gabisa
https://t.me/DrHenokGabisa
11- Gumaa Oromrichaa
https://t.me/gumaaoro
12- Waan ofii
https://t.me/waanofiiplus
13- Odaa Tarbii
https://t.me/odaatarbii
14- Finfinne Times
https://t.me/Finfinnetimes5
15- Afandi
https://t.me/afandishaHarar
16- Oromia Times
https://t.me/marroodiinayaas
17- Arraata Biyyoollessaa Oromiyaa
https://t.me/Arraataabiyyoolessaaoromiyaa
18- Sagalee Qeerroo Bilisummaa
https://t.me/Qeerroo2011
19- Essa Yusuf
https://t.me/essayus
20- Oromo Political Prisoners Defense Team
https://t.me/defendingoprisoners
21-Jabeessaa Qeerroo
https://t.me/jabeessaawbo
745 views06:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 21:40:43 - ምድረ ሀሬ በኦሮሚያ ያለውን ጦርነት ሌላ ስም እየሰጠ በትግራይ ለተቀሰቀሰው ጦርነት #Say_no_war ሀሽታግ ይጠቀማል።

አስመሳይ
2.2K views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 21:23:29
በገሞራው አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ቦንሳ የግል ህይዎትና በሙዚቃ ስራዎች የትግል ህይወቱ ዙሪያ "SPEAR THROUGH THE HEART " የተሰኘ ዘጋቢ ፊልም በ Bruno Sorrentino ተዘጋጅቶ በUS , Minneapolis 28 በAugust 28, 2022, from 5:00 PM - 10:00 PM ለይታ ይቀርባል። ይህ ታሪካዊ ዘጋቢ ፊልም በተለያዬ ሃገሮች የአሜሪካ ከተሞች እና በሃገር ቤት ለሚሊዩን ታዳሚዎች ወይም ተመልካቾች ለእይታ ይቀርባል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። በMinneapolis ያላችሁ ግን በ Fridley Public School Auditorium , 6000 W Moore Lake Dr NE , Fridley , MN 55432 በAugust 28, 2022, from 5:00 PM - 10:00 ባለው ሰዓት በመገኘት መመልከት ትችላላችሁ ።

ሃጨ በሚሊዩኖች ውስጥ ያለ ሲሆን ፣ በነገው በርካታ ሚሊዩን ኦሮሙማ ትውልድ ህያው ሁኖ የሚኖር አንድ የታሪክ ክስተት ነው። ገሞራው ሃጨን ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከእስልምና ክርስትና ዋቄፈና ኤቲስት የሆነ ሁሉንም በእኩል የሚወድ በእነሱ የሚወደድ ነው። ስለዚህ ገሞራው ሃጨ በስጋ እንጅ በመንፈስ መቸም የትም አይለየንም ገሞራው ሃጨ ትናንት ዛሬም ነገም በኦሮሙማ ታሪክ ዘላለም ህያው ነው።
ባላምባራስ ነጋሽ Negash Qemant
3.0K views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 19:31:49

8.5K views16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ