Get Mystery Box with random crypto!

በፊንፊኔ ላይ የኦሮሞ ህዝብ ያለውን ህገመንግስታዊ መብት በሚሸራርፍ መንገድ ተቀመጠ የተባለው የአስ | Heni Z Man (Qoricha Buda)

በፊንፊኔ ላይ የኦሮሞ ህዝብ ያለውን ህገመንግስታዊ መብት በሚሸራርፍ መንገድ ተቀመጠ የተባለው የአስተዳደር ወሰን ተቀባይነት እንደማይኖረው ተገለፀ።

በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት የህግ እና አስተዳደር ባለሞያዎች ሰሞኑን በፊንፊኔ ዙርያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን እና የከተማው አስተዳደር መካከል የተደረገው ስምምነት ህገመንግስታዊ አይደለም ብለዋል።

በጉዳዩ ዙርያ አስተያየታቸውን ለኦ ኤም ኤን የሰጡት የፊንፊኔ ከተማ ነዋሪዎች በበኩላቸው መንግስት ጉዳዩን ህግን መሰረት ባደረገ መልኩ ሊፈታ እንደሚገባ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ያንብቡ : https://omnglobal.com/am/15247/